ቀጣይ ከለባችን በአውሮፓ ሊጉ መድረክ የጆዜ ሞሪንሆን ቡድን ፌነርባቼን የሚገጥም ይሆናል።
ፌነርባቼ በዚህ መድረክ ሁለት ጨዋታዎችን አድረጎ አንዱን አሸንፎ አንዱን ደሞ አቻ በመውጣት በአጠቃላይ 4 ነጥቦችን በመሰብሰብ 13ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
ክለባችን በበኩሉ ሁለት ጨዋታዎችን አድረጎ ሁለቱንም አቻ በመውጣት በአጠቃላይ 2 ነጥቦችን ብቻ ሰብስቦ ደካማ አጀማመር አስመልክቶናል።
https://t.me/man_united332