THE CHOSEN
ዓለም አቀፍ ተወዳጅነትን ያተረፈው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታታይ ፊልም THE CHOSEN በዮቶር ጥበባት "የተመረጡት" በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ በማርሲል ቴሌቪዥን በገና ዕለት ስርጭቱን ይጀምራል::
በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ
ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta
THE CHOSEN