ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ማርከን ➡️ይቅር አልከን
እኛ የምህረት ውጤቶች ነን
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም!
Tiktok
www.tiktok.com/@markenzema

YouTube https://www.youtube.com/channel/UCT_bLCjeep_fCc-G1Ag2nSA

ያላችሁን አስተያየት
@Teme5
@Nafkote9
@Markenzema_bot
+251922650233

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን


ከተመሰረተች 73 አመትን ያስቆጠረችዋ ቤተክርስትያን በስርአት የተመዘገብ ጦርነት ያለባቸው ቦታዎችን ሳይጨምር በቁጥር የተለዩ 1516 አጥቢያ ቸርቾችን የመሰረተች እንደ ሀገር ወንጌል ላይ ትኩረት አድርጋ የምትሰራ ለወንጌል ተልእኮ ያለፈው አመት 13 ሚልዮን ብር የመደበችዋ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በያዝነው አመት ደግሞ ለዚሁ አላማ 14 ሚልዮን ብር መድባ ለማሳካት ኢትዮጵያ ውስጥ ባሏት አጥቢያዎች ሁሉ "ወንጌልን እናስብ" በሚል ርእስ ወንጌልን የማሰብ ጊዜ አሳልፋለች።

እስቲ MKC የሆነ ዛሬ ይህንን ሀሳብ የተካፈለ!🙋‍♂️🙋‍♀️

በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ

            ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta

4.4k 0 13 21 155

እየዘመርኩ መዝሙር አማረኝ
Surafel H/Mariam
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


ቲክ ቶክ የአገልግሎትን መልክ እየቀየረ ነው!

ሰሞኑ በትንሽ ተቆርጣ በቲክቶክ ስትዞር የነበረች ቪዲዮ የብዙ አማኞችን ልብ ሰብራለች በዚህም ጉዳይ ሀዋርያ ዩሀንስ ግርማ መግለጫ ሰጥቷል።

"በዕለቱ ከተነሱ ሃሳቦች መካከል ሁለንተናዊ የሆነን ዕድገት እና ለውጥ ስለማምጣት የተነሳው አንዱ ሃሳብ ነበር። ከዚህም ጋር በተያያዘ ራሳችን እና ቤተሰባችን ላይ ሁለንተናዊ ለውጥ ስለማምጣት፣ ራስን ስለመጠበቅ፣ ስለ ግለ-ንጽህና እንዲሁም ከስንፍና ወጥቶ በትጋት ስለመስራት እና እግዚአብሔር የሰጠንን የተስፋ ቃል ስለመውረስ አጽንዖት በመስጠት ተናግሬያለሁ። መንፈስ፣ በቤተሰብ ድባብ ውስጥ በቀልድ መልክ የተጠቀምኳቸው ቃላት ነበሩ።"
"ይህም፣ እኔም ሆንኩኝ ቤተክርስቲያን፣ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው ሰዎች የወረደ አመለካከት እንዳለን ተደርጎ እውነተኛ ማንነታችንን በማይወክል መልኩ በተሳሳተ ሁኔታ ሊተረጎም እንደቻለ ሲዘዋወሩ ከነበሩ የማህበራዊ ሚዲያ ልጥፎች አስተውያለሁ። ስለሆነም የተላለፈው ሃሳብ ድሆችን የማንኳሰስ እና ዝቅ የማድረግ ዓላማ ያለው ሳይሆን ራስን ስለመጠበቅ ብቻ የተደረገ ንግግር እንደሆነ በቅንነት እንዲወሰድ እጠይቃለሁ።"
"በመጨረሻም፣ የተወደዳችሁ ቅዱሳን አላስፈላጊ ትርጉም ሊሰጥ ከሚችል በማህበራዊ ሚዲያ ከሚዘዋወረው የተቆረጠ ንግግር ይልቅ ሙሉውን መልዕክት ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንድታዩ እየጠየኩ፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለተፈጠረው ማንኛውም ዓይነት ቅሬታ ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ።"

ጌታ ይባርካችሁ!
ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ

ይህ የተቆረጠ ሀሳብ ነው ሙሉውን ከላይ አያይዘናል!

በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ

            ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta

7.8k 0 14 11 98

አሶሳ ዩንቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት

              
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ የትኛውንም አይነት መረጃ ስለ ዩንቨርስቲውም ሆነ ስለ Fellowship ብትፈልጉ በማንኛውም ሰዓት ከላይ ምስሉ ላይ ባሉት የፌሎሺፕ መሪዎች ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ : የተለያዩ ዩንቨርስቲ ፌሎሺፕ መሪዎች ካላችሁ የዩንቨርስቲውን ፕሮግራማችሁን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ልናስተዋዉቅላችሁ እንወዳለን! የፌሎ መሪዎች የሆናችሁ የማርከን ቤተሰቦች በውስጥ @GIFT29 አናግሩን!


በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ

            ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta


ልቅረብ ወደፊትህ ትቼ ሁሉን ነገር
ቀኖቼም ይለፉ ሳወራ ከአንተ ጋር
ማዶ አሻግሬ የሚያባክነኝን
ከእግሮችህ ስር ልዎል እያደመጥኩ አንተን
አምላኬ

በእረፍት ውስጥ አንተን አውቅሀለሁ
ክብርህንም እያየሁ
ህግህን እማራለሁ
በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ
ቃልህን እየሰማሁ
ዘወትር አፈራለሁ

ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
በእግርህ ስር መሆን ማትረፍ ነው
አንት እኮ የህይወት ቃል አለህ
ነፍሴ ተማርካለች በህግህ

በእግሮችህ ስር Dawit Getachew
New Song
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

8k 0 74 4 73

ያልቃል Bereket Lemma
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


ቦንጋ ዩንቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት

              
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ የትኛውንም አይነት መረጃ ስለ ዩንቨርስቲውም ሆነ ስለ Fellowship ብትፈልጉ በማንኛውም ሰዓት ከላይ ምስሉ ላይ ባሉት የፌሎሺፕ መሪዎች ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ : የተለያዩ ዩንቨርስቲ ፌሎሺፕ መሪዎች ካላችሁ የዩንቨርስቲውን ፕሮግራማችሁን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ልናስተዋዉቅላችሁ እንወዳለን! የፌሎ መሪዎች የሆናችሁ የማርከን ቤተሰቦች በውስጥ @GIFT29 አናግሩን!


በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ

            ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta


Endih New - Endale Woldegiorgis
New Album Track 1
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 dan repost
🛑  #በነጻ #በኦንላይን በሰርተፍኬት ፕሮግራም ይማሩ!

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን፣ ከኦንላይን ኮሌጆች ማሕበር እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት ኮሚሽን ሙሉ እውቅና ያለው ኮሌጅ ነው።

❣️   በተግባራዊ ስነመለኮት በኦንላይን በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ #በኦንላይን ባች #አስር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል።

ለሁለት ሳምንት የሚሰጠውን ትምህርት ለመከታተል ቀጥሎ ባለው የምዝገባ ሊንክ እንድትመዘገቡ እንገልጻለን።

📌 ኮሌጁ አሜሪካን ሀገር ካለው ቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከዲፕሎማ እስከ ዶክትሬት ዲግሪ በስነመለኮት፣ በካውስሊንግ ሳይኮሎጂ እና በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ ስፖንሰር ስላለው በቅናሽ ክፍያ ያስተምራል።

Register
👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

📞+251964773837
📞+251955454574

Telegram 👉 https://t.me/holisticbiblecollege


. መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ
ADDISALEM ASSEFA አዲስአለም አሰፋ
NEW SONG
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

10k 0 60 1 82

ዲላ ዩንቨርስቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት

              
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ አዲስ ገቢ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ የትኛውንም አይነት መረጃ ስለ ዩንቨርስቲውም ሆነ ስለ Fellowship ብትፈልጉ በማንኛውም ሰዓት ከላይ ምስሉ ላይ ባሉት የፌሎሺፕ መሪዎች ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ : የተለያዩ ዩንቨርስቲ ፌሎሺፕ መሪዎች ካላችሁ የዩንቨርስቲውን ፕሮግራማችሁን ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ልናስተዋዉቅላችሁ እንወዳለን! የፌሎ መሪዎች የሆናችሁ የማርከን ቤተሰቦች በውስጥ @GIFT29 አናግሩን!


በማርከን ዘጋቢ Gift የተተነተነ

            ክርስቲያናዊ መረጃ በፍጥነት
መረጃም ካላችሁ በinbox ማለትም @Gift29 ላኩልን እናሳውቃለን❤️
@Markengeta




. በደሙ መርቆ
COMING SOON
ማርከን ዜማ Challenge


ክብሩን እንደተጠማሁ
አልቀርህህህህህም እንደተመኘሁ
በዘመኔ አያለሁ x12

ደስታህ እንዲፈፀም ፊቶች አንተን አይተው
በዝቶ ተከታይህ ፈገግታህን ላየው
ስጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ
በልጆችህ መሐል ኢየሱስ ብቻ ልቆ

ይሄንን
በዘመኔ አያለሁ X6

ተከታዮችህን የሚያበዙ ድምፆች
አጃቢ ሳይሹ ፍቅረኞችህን አምጪዎች
ሁሉን ላንተ ብቻ ጠቅላዮች በቃልህ
ስማቸውን ትተው ላንተ ሚኖሩልህ

እነዚህን
በዘመኔ አያለሁ x6

. በዘመኔ አያለሁ Zablon Bekele
Kingdom Sound Worship Night
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


ወንጌላዊ ተካ

ሙስሊም ነበሩ ከዕለታት በአንዱ ቀን በጠባቧ ግቢያቸው ተከራይተው የሚኖሩ የወንጌል አማኞች፥ ሠርግን ይሠርጋሉ።በሠርጉ ላይም የወንጌል አማኞች ጥቅጥቅ ብሎ ተገኝተው ነበር።አማኞች፥እርስ በርስ በምያሳዩት ፍቅርና መከባበር ልቡ እጅጉን ተሸነፈ።በዚህም ማንም የምሥራቹን ወንጌል ሳይሰብክለት አምላካቸውን ለማምለክ ወሰነ።ኢየሱስንም እንደግል አዳኙ አድርጎ ተቀበለ።ሚስቱ ግን ለሁለት ዓመታት ያህል እንብተኝነቷን ካሳየች በኋላ በስተመጨረሻም በጌታ ፍቅር ተሸነፈች።ወንጌላዊ ተካ ሞሐመድ ይባላል። የዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ወላጅ አባት ነው። ቤተሰቦቹን ለማስተዳደር ትንንሽ ችርቻሮ ላይ ተሰማርቶ ይሰራ ነበር።አንድ ቀን ለወንጌላዊነት ጥሪ እንዳለበት አምኖ ባለበት አጥቢያ ቤ/ያን ሙሉ ጊዜ ወንጌላዊ እንድሆን ቤ/ያናቸው ሾመችው።በዚህም የችርቻሮን ሥራ በማቆሙ ቤተሰቦቹ እጅግ ክፉኛ ተጎዱ።ምክንያቱም ቤተክርስቲያናቸው መክፈል የሚትችለው በወቅቱ አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ ስለነበር።ስለዚህ ቤተሰቡን በገቢ የመደገፍ ኃላፊነት በይድነቃቸው እና ወንድሙ ላይ ወደቀ።መርካቶ ገበያ ላይ ፌስታል እያዞሩ ይሸጡ ነበር።ያገኙትን ገንዘብ ለእናታቸው ያመጡ ነበር ይድነቃቸው ከወንድሙ ጋር በመሆን።ለመብላት እጅጉን ተቸግሮ የሆቴል ፍርፋሪ ለመብላት ይመኙ እንደነበር ያስታውሳል።ትምህርት ቤት ለመሄድ ከአንድ ሰዓት በላይ በእግር ይጓዝ ነበር ይህ ሁሉ ለወንጌል የተከፈለ መሥዋዕትነት ነው።በዚህ መሐል ወንጌላዊ ተካ ሞሐመድ ለልጆቹ አንድ ነገር ደጋግሞ ይነግር ነበር።"ብርና ወርቅ የለኝም ነገር ግን ያለኝን ይህንን መጽሐፍ ቅዱስ እሰጣችኋለሁ" ይላቸው እንደነበር ያስታውሳል።
ወንጌላዊ ተካ ሞሐመድዘማሪ ይድነቃቸውን ጨምሮ ስድስት ልጆች ያሉት ሲሆን በተለያዩ አለም ተሰማርተው ትልቅ አንቱታን አትርፈዋሉ።
@Gift29
@Markengeta


. በደሙ መርቆ
COMING SOON
ማርከን ዜማ Challenge
ብዙዎቻችሁ የምትሳተፉበት
ደግሞም የምትባረኩበት አዲስ
ቻሌጅ ይዘን በቅርቡ እንመጣለን

ለትውስታ ፡-
- ልነካህ
- ልከተልህ
- አደላለሁ
በነዚህ ብዙዎቻችሁ ተባርካችኃል
በደሙ መርቆ በሚለው የመዝሙር ሀሳብ
ደግሞ በዜማ ትባረኩ ዘንድ ይዘን እንቀርባለን
@MARKENGETA


በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/2*/
በምን አይነት መንካት እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/
   እኔ እንጃ/2*/ 
እኔ እንጃ ከአይምርዬ በላይ እኔ እንጃ
እኔ እንጃ መግለጥ አልችልም እኔ እንጃ
እኔ እንጃ ቃላት የሉኝም እኔ እንጃ
እኔ እንጃ የኢየሱስ ፍቅር እኔ እንጃ
  ኢየሱስ ኢየሱስ
ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/
  ልቤ ውሰጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
  እኔ ውስጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
   አንተ ነህ/2*/
   ኢየሱስ ነህ/2*

@MARKENGETA


ቶሎ ቶሎ ያረጅብኛል
የምሰማው ሚያወሩኝ በዙሪያዬ
መቼም መቼም ማታረጅብኝ
ኢየሱስ ነህ ያንተ ክብርህ ጌታዬ

ወዲያው ወዲያው ይሰለቸኛል
የምሰማው ሚወራው በዙሪያዬ
መቼም መቼም ማታረጅብኝ
ኢየሱሴ ያንተ ክብር ጌታዬ
   ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/
አንተ ነህ/2*/
ኢየሱስ ነህ/2*/

በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/
  ምንም ነገር እንዳይገርመኝ አድርገህ
  ነክተኸኛል ወደ ልቤ ገብተህ
    መገረሚያዬን ቀየርክብኝ በቃ
    ኢየሱስ ሆነህ የልቤ አለቃ
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/2*/
በምን አይነት መንካት እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/
   እኔ እንጃ/2*/ 
እኔ እንጃ ከአይምርዬ በላይ እኔ እንጃ
እኔ እንጃ መግለጥ አልችልም እኔ እንጃ
እኔ እንጃ ቃላት የሉኝም እኔ እንጃ
እኔ እንጃ የኢየሱስ ፍቅር እኔ እንጃ
  ኢየሱስ ኢየሱስ

ልክ እንደ ልጁ ልክ እንደ ህፃን ሕልውናህ ያደርገኛል
አንዴ መሳቅ አንዴ ማልቀስ በክብርህ ፊት ያሰኘኛል
ፊቴን ካንተ ካንተ አዙሬ መቆየት እኔ አልችልም
ቶሎ ግባ ግባ ይለኛል ኢየሱስ ፊትህ ይርበኛል
  ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/
  ልቤ ውሰጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
  እኔ ውስጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
   አንተ ነህ/2*/
   ኢየሱስ ነህ/2*

ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ
እጄን ዘርግቼ አመልክሀለሁኝ/2*/
ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ
በፍፁም ልቤ አመልክሀለሁኝ
በፍፁም ነፍሴ አመልክሀለሁኝ
ኢየሱስ ነክተኸኛል-|-ይድነቃቸው ተካ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp


🛑  #በነጻ #በኦንላይን በሰርተፍኬት ፕሮግራም ይማሩ!

ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን፣ ከኦንላይን ኮሌጆች ማሕበር እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት ኮሚሽን ሙሉ እውቅና ያለው ኮሌጅ ነው።

❣️   በተግባራዊ ስነመለኮት በኦንላይን በሰርተፍኬት ፕሮግራም #በነጻ #በኦንላይን ባች #አስር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል።

ለሁለት ሳምንት የሚሰጠውን ትምህርት ለመከታተል ቀጥሎ ባለው የምዝገባ ሊንክ እንድትመዘገቡ እንገልጻለን።

📌 ኮሌጁ አሜሪካን ሀገር ካለው ቴራፎን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከዲፕሎማ እስከ ዶክትሬት ዲግሪ በስነመለኮት፣ በካውስሊንግ ሳይኮሎጂ እና በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሽፕ ስፖንሰር ስላለው በቅናሽ ክፍያ ያስተምራል።

Register
👉 www.my.holisticbiblecollege.com/student/register

✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!

📞+251964773837
📞+251955454574

Telegram 👉 https://t.me/holisticbiblecollege


Geta Hoye Nana - Endale Woldegiorgis
New Album Track 10
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.