የህግ ጥያቄ ያስነሳው የሲንቄ ባንክ ጉዳይ፣ የዋልታ ስራ አስፈፃሚ ተነስቶ ምርመራ ተጀመረበት፣ ከ2012 አንድ ተማሪ ለዩኒቨርስቲ ያላበቃው ት/ቤት
የዛሬ የህዳር 9/2017 ዓ/ም የመሠረት ሚድያ የዜና ዘገባዎች:
1. ዋልታ ዋና ስራ አስፈፃሚውን አቶ መሀመድ ሀሰንን ከስራቸው አሰናበተ
2. በኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ በሲንቄ ባንክ በኩል ብቻ እንዲከፈል መደረጉ የህግ ጥያቄ አስነሳ
3. በጅማ ከአባ ጅፋር ቤተመንግስት እድሳት ጋር በተያያዘ 150 አባዋራዎች ከመኖርያቸው እንደፈናቀሉ ተናገሩ
4. በሶማሌ ክልል ውጫሌ ከተማ የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ከተቋረጠ ወር እንደሞላ ታወቀ
5....