#ቃለመጠይቅ በአሜሪካ የዶናልድ ትረምፕ መመረጥን ተከትሎ በኢሚግሬሽን ጉዳይ ዙርያ የተለያየ መረጃ እየተሰራጨ ይገኛል
ህገወጥ ኢትዮጵያውያን ሊባረሩ ነው፣ ዲቪ ሊቆም ነው፣ ጥገኝነት (asylum) መስጠት ሊቆም ነው ወዘተ የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ ነው።
በዚህ ዙርያ በአሜሪካ ሀገር በኢሚግሬሽን የህግ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው Mulu Law LLC ባልደረባ አቶ ሙሉአለም ጌታቸውን ባልደረባችን ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት አነጋግሯል። ይከታተሉት:
https://youtu.be/bW0VdKHE5yw?si=OdnWO1Jolcx2EmaT