የሀገር አቀፍ መውጫ ፈተና ውጤት ለየዩኒቨርሲቲዎች ሬጅስትራር መላኩን የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ኅብረት ፕሬዜዳንት ሃየሎም ስዩም አሳውቋል።
ተፈታኞች በየካምፓሳቸው ነገ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።
" ለኮሌጅ ተማሪዎችም ለየኮለጁ ይደርሳል ፤
በየካምፓሳቹህ ነገ ማየት ትችላላችሁ " ሲል የተማሪዎች ኅብረቱ ፕሬዝዳንት ገልጿል።
@minster_of_education
ተፈታኞች በየካምፓሳቸው ነገ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።
" ለኮሌጅ ተማሪዎችም ለየኮለጁ ይደርሳል ፤
በየካምፓሳቹህ ነገ ማየት ትችላላችሁ " ሲል የተማሪዎች ኅብረቱ ፕሬዝዳንት ገልጿል።
@minster_of_education