#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_43
" በዚህ የምትኖር ከተማ የለችንምና፥
ነገር ግን ትመጣ ዘንድ ያላትን እንፈልጋለን።" ዕብ 13:14
#አሁን ያለንባት አገር ወይም ከተማ የዘላለም መኖራችን አይደለችም ። ይች ያለንባት ከተማ የእንግድነት ጊዛችን ማረፋያ እንጂ የእኛ አይደለችም ፤ የእኛ አገር በሠማይ ነው ፤ እኛ የሚትመጣዋን አዲስቷን ኢየሩሳሌምን በናፍቆት እንጠባበቃለን ።
# ይች አሁን በእግድነት ያለንባት ከተማ ደስታ ና ሀዘን ፣ ማግኘት ና ማጣት ፣ ዝቅታ ና ከፍታ የሚፈራረቁባት ናት ፤ የሚትመጣው አዲስቷ ከተማ ግን ሀዘን ና ለቅሶ የማይሰማባት ዘውተር በጉ ብርሃኗ የሆናት ናት ።
#የእለቱ መልዕክቴ የሚትመጣዋን አዲስቷን ከተማ እየሩሳሌምን በናፍቆት እንጠብቅ የሚል ነው ።
#አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye