#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_39
" የአይሁድ ጠላቶች ሊሠለጥኑባቸው በነበረው ቀን፥ አይሁድ በጠላቶቻቸው ላይ እንዲሠለጥኑ ነገሩ ተገለበጠ ። " አስ 9 ፡ 1
#በእግዚአብሔር ጥበቃ ውስጥ ያሉት ሰዎች ላይ ጠላት በእነርሱ ላይ የመሰልጠን ሰልጣን የለውም ።
አይሁድን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ጠላት በሀማ በኩል ቢነሳም ልያጠፋቸው ግን አልቻለም ይልቁን ለራሱ ጥፋት አመጣ ፤ ጠላት (devel) በአይሁድ በኩል ክርስቶስ እንዳይመጣ ነበር ድብቁ አላማው አልተሳካለትም እንጂ ።
#ዛሬም ይመኛታል እንጂ ጠላታችን ዲያብሎስ በክርስቶስ ያሉት ምንም ሊያደርግባቸው አይችልም ፤ በእርሱ ላይ እንሰለጥናለን እንጂ በእኛ ላይ የመሰልጠን ስልጣን የለውም ።
#ጠላት አጠፋሀለሁ ስልህ ወኔ ጉደ ብለህ አትደንግጥ እንዶም የክብር ቀን ከፊቴ አለ ብለህ ምሆነውን አሳጣው ።
#የዛሬው መልዕክቴ በክርስቶስ ለሆናችሁ ጠላት በእናንተ ላይ ያሰበው ክፍ አሳብ ወደ ራሱ ተገልብጦበታልና አትስጉ ዛሬ ለእናንተ የደስታ ና የድል ቀን ነውና ።
ለአይሁድም ብርሃንና ደስታ ተድላና ክብርም ሆነ ። አስ 8 : 16
#በመልካሙ
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye@msganabezemaye