#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_46
" ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ።" ሮሜ 13 : 10
#ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍጻሜ ነው ፤ ለምን ከተባለ ማንኛቸውም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሕጎች መሠረታቸው ፍቅር ነው ፤ ሰውን ና እግዚአብሔርን በመውደድ ላይ የተመሠረቱ ናቸውና ።
#ለምሳሌ ፦ አንድ ሰው እግዚአብሔርን የምወድ ከሆነ ከእርሱ ውጪ ለላ አማልዕክት አታምልክ የምለውን ሕግ ይፈጽማል ። ሰውን ወይም ባለእንጀራውን የሚወድ የሰውን ነገር አይሰርቅም ፣ የሚወደው ከሆነ አይዋሽም እውነትን ይናገራል ።
# እኛ ራስ ወዳድ ስለሆን የእግዚአብሔር ሕግ መጠበቅ አቃተን እንጂ ፍቅርማ ቢኖረን ሕግን መጠበቅ ቀላል ነበረ ።
#የእለቱ መልዕክቴ ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍጻሜ ነውና በፍቅር እንመላለስ ፍቅር ከየትኛውም የፀጋ ስጣታ ይበልጣልና በፍቅር እንኑር የምል ነው ።
መልዕክቱን ለለሎች #share አድርጉ 🙏
ይህን ቻናል join 👉
@msganabezemaye