🗣ሩበን አሞሪም በ ቺዶ ኦቢ እና አይደን ሄቭን ላይ፡-
" ባለተሰጥኦ ተጫዋቾች ናቸው እና ከጉዳት ጋርም ቢሆን ለጨዋታ ዝግጁ መሆን አለባቸው። ተጨዋቾችን በዚህ መንገድ ማጫወት ባህላችን ነው።"
" ቺዶ ዛሬ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጓል። እርግጥ ነው አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የዋህ ነበር ነገር ግን የተቃራኒ ቡድን ሳጥን ውስጥ ኳስ ማግኘት እንደሚፈልግ ይሰማሃል።"
" አይደን በጨዋታው ላይ በጣም ዘና ብሎ ነበር እየተጫወተ የነበረው ፣ በዚህ ለእነሱ ደስተኛ ነኝ፣ ግን ለእነሱ በሜዳቸው ያደረጉት የመጀመሪያ ጨዋታቸው ከባድ ነበር።"
SHARE" @MULESPORT