OFFICIAL :- ቤሺክታሽ 122ኛ አመታቸውን ምክንያት በማድረግ አዲስ አርማ ቀይረዋል።
አዲሱ አርማቸው በንድፍ ፣ በቦታ ፣ በቅርፅ ፣ በቀለም እና ወዘተ.. ላይ ትናንሽ ለውጦች መደረጋቸው ተገልጿል።
SHARE @MULESPORT