🗣 ካካ (የቀድሞ የብራዚል ብሄራዊ ቡድን፣ ሪያል ማድሪድና ኤስ ሚላን ሌጀንድ)፡
"የአለም ዋንጫ ማሸነፍ ምንም የሚለወጠው ነገር የለም። እኔ ሁሉም ነገር አሸንፌያለሁ። እና በታሪክ ምርጥ ተጫዋች አልሆንኩም። ሜሲ ብልህ ሰው ነው። ነገር ግን በታሪክ በጣም ምርጥ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው።" በማለት ተናግሯል።
[CristianoXtra]
SHARE" @MULESPORT