#News
👉 የ Trump Families ተጨማለቁ ከትላንት ወዲያ ለሊት ላይ Trump የሚባለው ሰውዬ ሲደብረው በ 0.1$ የለቀቀው Meme coin Coin ከ 12 billion በላይ Market Cap በማግኘት 75$ ደርሶ በጊዜው በትንሽ ብር የገዙትን ስንቱን Millionaire ሲያደርግ እኛ እንቅልፋሞቹን ደሞ Hold ያደረግናቸውን Coins ሲመዘምዘው ውሎ አደረ።
👉 ዛሬ ለሊት ደሞ ሚስቱ Melania የራሷን Meme coin ለቃ 10 Billion Market Cap ገብቶ አድሯል ይሄም ለ Holders ሌላ ራስ ምታት ሆኗል።
👉 እንደ እኔ ግምት ዛሬ ወይም ነገ ለሊት ልጅዬው ደሞ የራሱን ደሞ Meme Coin ይዞ የመሚጣ ነው የሚመስለኝ።
👉 ብቻ Marketሁን እንዲው እየናጡት ነው 😊