በአባይ ሸለቆና ጎንቻ አካባቢ በተናጠል ይንቀሳቀሱ የነበሩ የፋኖ አመራሮች ከመቶ በላይ አባላትን በመያዝ ከአማራ ፋኖ ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ጥልቅ ውይይት ማድረጋቸው ተነግሯል።
ከዚህ ቀደም "ህዝባዊ ሰራዊት" በሚባለው አደረጃጀት ውስጥ ነበሩ የተባሉት የቀጠናው ፋኖዎች ውይይቶችን ካደረጉ በኃላ በአማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ በመታቀፍ የትግሉ አካል መሆናቸው ታውቋል።
✍️ ሞገሴ ሽፈራው