ሰበር ዜና!
፨፨፨፨፨፨
አማራ ፋኖ በወሎ( ቤተ አምሐራ )
ምዕራብ ወሎ ኮር ዳግም ክተት ወረኢሉ ክፍለጦር በአገዛዙ ሐፖለቲካ አመራር ላይ ድል ተቀዳጀ!
በኢ/ር ናትናኤል አክሊሉ (ቢትወደድ) የሚመራው ዳግም ክተት ወርኢሉ ክፍለጦር ጠላትን በተለያየ ስትራቴጂ በፓለቲካ አመራሩ ካድሬ እና በዙፋን ጠባቂው ጥምር ጦር ላይ እርምጃውን አጠናክሮ ቀጥሏል።
7ለ52 ብርጌድ ሳተናው ሻለቃ በለገሂዳ ወረዳ መሃል ከተማ በመግባት በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ጥምር ጦር ላይ እርምጃ በመውሰድ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ተመተዋል ።
የአገዛዙ ጥምር ጦር ከለገሂዳ ወረዳ ወጥቶ ፋኖን አፀዳለሁ ብሎ ወደ ሽክፍ ከተማ እየመጣበት ባለበት ስአት ንስር ሻለቃ ባታ ይዛ ብጠብቀውም ወደ ሽክፍ ሳይገባ ወደኋላ ሲፈረጥጥ ሳተናው ሻለቃ ለቆት ወደመጣው ወይናአምባ የወረዳው ከተማ በመግባት የአገዛዙን ጥምር ጦር እርምጃ ተወስዷል፤ በዚህም ሆዳም ካድሬ ሚኒ ካቢኔ አባል እንደተወገደ መረጃ ለክፍለጦሩ መረጃ ክፍል የደረሰ ሲሆን ማንነቱን አጣርተን ይፋ የምናደረግ ይሆናል።
በሌላ ዜና የወረኢሉ ከተማ ምክትል ከንቲባ ከተሾመ በአራት ቀኑ በኦፕሬሽን መያዙን የክፍለጦሩ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ መ/ር አለባቸው ቀስቅሴ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።
እረገጤ ኪዳኔ የተባለው ከአንድ አመት በፊት የወረኢሉ ዋና ከንቲባ በመሆን ያገለገለ ከዚያም በኢንቨስትመንት ቢሮ ቡድን መሪ እና የማኔጂመንት አባል አማራን በአገዛዙ ጥምር ጦር ሲያስገድል ሲያዘረፍ ህዝብ ሲዘረፍ ቆይቶ ድጋሜ ከተያዘ አራት ቀን በፊት ለሹመት ሲጠየቅ ሌላው አልፈልግም የወደቀ አገዛዝ ሲል እሱ የተቀበለ ፋኖ ምንም አያመጣም ያለ የአማራ ባንዳ ሲሆን በታየ ተሰማ ሻለቃ ኦፕሬሽን ቲም ተይዟል።
ቀንደኛው ባንዳ ሲያዝ የስራ ላፕቶፕ እና የእጂ ስልክ የተያዘ ሲሆን በረካታ ሰነዶች ተገኝተዋል እጂግ በጣም የሚያሳዝነው ከተገኝው ሰነዶች ውስጥ አንዱ የ666 እምነት የብልፅግና አመራር የሚመዘገቡበት ፎርም ነው ይህን በቴሌግራም የሚላላኩት የኢትዮጵያን እሴት ወግ ባህል እምነት የማያውቀው የሰይጣኑ አብይ በሚሰጣቸው አቅጣጫ ሲሆን ቡድናች ስውር አጀንዳ ከፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አለያይተው
ከሆነብን በላይ የሚሆንብን እንደሚብስ ተገንዘበናል፤ ከካድሬው አንደበት የሰራውን ግፍ በቀረፃ የምናደረስ ይሆናል::
የክፍለጦሩ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ መ/ር አለባቸው ቀስቅሴ::