የብርሃኑ ጁላ ዛቻና የእነ አረጋ ተማጽኖ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ብርሃኑ ጁላ እስከ የካቲት 30 ድረስ በአማራ ክልል ያለውን ጦሬን ወደ ማዕክለ እስበስባለሁ ማለታቸው ተሰማ።የአማራ ተወላጅ ባለሃብቶች ፣ የአማራ ብልጽግና ባለስልጣናትና የአማራ ተወላጅ የጦርነቱ መሪ እንዲሁም የአማራ ጀነራሎችና የመከላከያው የመረጃ ሰዎች በአዲስ አበባ ስብሰባ አድርገዋል፡፡
በአበባው ታደሰ የሚመራው የጀነራሎቹ ቡድንና በአረጋ ከበደ የተመራው የአመራሮቹ ቡንድ ብርሃኑ ጁላ በተገኙበት ነው ስብሰባውን ያካሄዱት፡፡በዚህ ስብሰባ ብርሃኑ ጁላ በአረጋ ከበደ የተመራውን የአመራር ቡድን እየዘለፉና እየተሳደቡ እንደዋሉ ተሰምቷል፡፡
“ብርሃኑ ጁላ “እኛ እኮ እርስ በርሳችሁ እንድትጨራረሱ ትተን ካሸነፈው ጋር መስራት እንችላለን” ሲሉ ነው የሚጋልቧቸውን የአማራ ብልጽግና ፈረሶች የዘለፏቸው፡፡
አንዳንድ ጀነራሎችም ልክ እንደ ብርሃኑ ጁላ የአቢይ ተላላኪ የሆኑትን ካድሬዎች ሲዘልፉ የዋሉ ሲሆን ፣ “ጥገኛ አመራር ናችሁ ፣ ለፋኖ መረጃ ስትሰጡ እንደምትውሉም እናውቃለን” ማለታቸው ተሰምቷል፡፡
“የጎጃም ፋኖ አመራሮቹን እነ ዘመነ ካሴን በድሮን ለመምታት ተደጋጋሚ ሙከራዎች ስናደርግ ቀድማችሁ መረጃ በመስጠት እንዳይሳካ ያደረጋችሁት እናንተ አመራሮች ናችሁ” ብለዋል የገዳዩ ቡድን መሪ ብርሃኑ ጁላ፡፡“ቀጥ ብላችሁ ከሰራችሁና ሰራዊቱን ካገዛችሁ አግዙ ፣ አለበለዚያ ግን ጥለናችሁ ወጥተን እንደትግራይ እርስ በርሳችሁ እንድትባሉ ነው የምናደርገው” ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
“እናንተ ሰራዊቱን ከማገዝ ይልቅ ስለ ወልቃይትና ራያ ነው ስታወሩ የምትውሉት” ያሉት ፊልድ ማርሻሉ ወልቃይትና ራያ ላይ የተሴረ ሴራ መኖሩን ያመላከተ ንግግር አድርገዋል፡፡ “ድረሱልኝ ፣ ታፍነና ማለት ታበዛላችሁ” ያሉት ብርሃኑ ጁላ ፣ “መከላከያ እስከ የካቲት 30 ድረስ ወደ ማዕከል ይሰበሰባል” ማለታቸውም ታውቋል፡፡
የአረጋ ካድሬ በበኩሉ “ ለጀነራሎች መሬት እናድላለን ፣ ከህዝቡ እየነጠቅን ሎጀስቲክ እናቀርባለን” ሲሉ የብርሃኑ ጁላ ጦር እንዲቆይላቸው መማጸናቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል፡፡
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሀሙስ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084