በዛሬው ዕለት ከማንኩሳና ፍኖተሰላም ተነስቶ ተንቀሳቅሶ የነበረው የጁላ ሰራዊት በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ቢተው ሻለቃ ሲቀጠቀጥ አርፍዷል ። በዚህም ጠላት እግሬ አውጭኝ ብሎ እየዘለለ ወደ ማንኩሳ ከተማ ገብቷል ።
በዚህም በጓይ ውብሸት ቀበሌ እየመራ የወሰደውን አመራር ግንባሩን ብለው ሸኝተውታል ። በዚህም አውደ ውጊያ በአጠቃላይ 11 አድማ ብተና የተደመሰሰ ሲሆን በውል ያልታወቀ ቁስለኛ በፓትሮል ሲያመላልስ ውሏል ።
በዚህም የተናደደው የአገዛዙ ሰራዊት በመንገዱ ላይ ሁሉ ያገኘውን በርበሬና የቤት ዕቃ አቁሞ ሲዘርፍ መዋሉን አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል።በተጨማሪም በመንገድ ላይ ለስራ የወጡ ሶስት ንፁሐን መገደላቸውን የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ሰለሞን ፀጋዬ ተናግሯል።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ የካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084