📚 ኢቅራዕ ጠቅላላ ዕውቀት 🌐 dan repost
«ቀዳሚዋ ሴት»
👉 የመጀመሪያዋ እስልምናን የተቀበለችው ሴት ናት። ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ።
http://T.me/iqraknow
👉 የመጀመሪያዋ ሸሂድ ሴት ናት። ሱመያ ቢንት ኸባት።
👉 የመጀመሪያዋ የኢስላም መምህር ሴት ናት። አዒሻ ቢንት አቡበክር።
(አንጋፋዎቹ ዑለማዎች አብዱላህ ኢብኑ ዐባስና ኢብኑ ዑመር ከአዒሻ ፈትዋ ይጠይቁ ነበር።)
👉 በነቢይ (ዐሰወ) ዘንድ ከሁሉም በላይ ተወዳጇ ሴት ናት። ፋጡማ ቢንት ሙሐመድ።
👉 በኢስላም ታላቅ ሙጃሂድ የምትባለው ሴት ናት። ኸውለት ቢንት አልአዝወር።
(በሻም ጦርነት በርካታ ሮማውያንን በመግደል ሙስሊሞች እንዲያሸንፍ አድርጋለች። ሰራዊቱም ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ መስላቸው ነበር።)
ነቢዩ (ዐሰወ) ለሴቶች ትልቅ ክብር የሰጡት ይህን ቀዳሚነታቸውን ስለሚያውቁ ነው። አላህም በብዙ አንቀፆቹ ሴትን ለአማኞች ምሳሌ በማድረግ ያላቃት ሲሆን እንዲህ አለ፦
«ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ። ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ። ከፈርዖንና ከስራውም አድነኝ። ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ ባለች ጊዜ።»
(ተህሪም፥ 11)
http://T.me/iqraknow http://T.me/iqraknow