ንጹህ ፊት ንጹህ ልብ ሁሉም ቀን አይ አብረን ብንኖር
ያቀን አንቺ ከህመሜ ጋር ያለሽ አንቺ ትዝታ ብቻ አይደለሽ
ስነሳ ስተኛ እኔ ምተክዘው ከጸሀይዋ ጋራ አንቺን አጥቼሽ ነው
አይናፍቅሽም ወይ አልናፍቅሽም ወይ
መሽቶ ስንለያይ ትናንት ስትናፍቂኝ አልናፍቅሽም ወይ
አልናፍቅሽም ወይ አይናፍቅሽም ወይ
ዘመን ውሸታም ጊዜ ቀጣፊ ትናንትና ቀርቶ ትዝታ አሳላፊ
በያንዳንዱ ቦታ ስትመጪ ስትሄጂ ላላገኝሽ ናፍቆት ስትወጪ ስትገቢ
አይናፍቅሽም ወይ አልናፍቅሽም ወይ
ትናንት ተነፋፍቀን ዛሬ ስትተያይ ናፍቀሽኛል እኔን አልናፍቅሽም ወይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ያቀን አንቺ ከህመሜ ጋር ያለሽ አንቺ ትዝታ ብቻ አይደለሽ
ስነሳ ስተኛ እኔ ምተክዘው ከጸሀይዋ ጋራ አንቺን አጥቼሽ ነው
አይናፍቅሽም ወይ አልናፍቅሽም ወይ
መሽቶ ስንለያይ ትናንት ስትናፍቂኝ አልናፍቅሽም ወይ
አልናፍቅሽም ወይ አይናፍቅሽም ወይ
ዘመን ውሸታም ጊዜ ቀጣፊ ትናንትና ቀርቶ ትዝታ አሳላፊ
በያንዳንዱ ቦታ ስትመጪ ስትሄጂ ላላገኝሽ ናፍቆት ስትወጪ ስትገቢ
አይናፍቅሽም ወይ አልናፍቅሽም ወይ
ትናንት ተነፋፍቀን ዛሬ ስትተያይ ናፍቀሽኛል እኔን አልናፍቅሽም ወይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏