እህ በመዋደድ ጉዞ ዳገት በፍቅር ነው ገዳይ ሸጋ ሸጋ
እህ እየተሳሳቁ ዳገት እያዩ መናፈቅ በትዝታ
ይወደዳል ሸጋ ይወደዳል ልጅ ከያዘች የማትለቅ ይዛም የምትበጅ ቢደከም ምን አለ ለሸጋ ለሸጋው ሲቸገሩ ደራሽ ሲከፉም አጋር ነው መክሳት መመንመኔ መች ታወቀሽና
እየሳኩ ማለቄን ብታምኚልኝማ አልጎዳም ነበር አንቺን በማመኔ ብዬ በተመካሁ ሰው አለ ከጎኔ ሰው አለ ከጎኔ
ሀያል ሰው ፍቅሯ ገዳይ በድንገት ካደባባይ ካውራው ላይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏