ጥፋተኛው ገላ ተቀጣ ተማረ ዛሬም ጾመኛ ነው ሲያስብሽ አደረ
አንቺን ማየት ከቀረ ህይወት ምኑ ሰመረ
የኔ ህይወት የላንቺ አይደምቅም ባዶ ነው
ስም የለኝም እኔ ከጠሩኝ ባንቺ ነው
አብሬሽ እያለሁ ለበደልኩሽ በደል
አብሬሽ እያለሁ ለበደልኩሽ በደል
በእንባ ብመልስሽ የሚያንሰኝም አይደል
ማንባቴ የሚያንሰኝም አይደል
የኔ ህይወት ያላንቺ አይደምቅም ባዶ ነው
እቴ ሙች እቴ ሙች በቃኝ አልልሽም ልኬን አውቄአለሁእራሴን አልዋሽም
ግድ የለኝም ያለሽ ዋሽቷል አንደበቴ
እጦትሽ ያጠቃው ይጥፋኝ ሰውነቴ
ምግብ ያኖረኛል ወይ ሆዴስ ያንቺ አይደለም ወይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
አንቺን ማየት ከቀረ ህይወት ምኑ ሰመረ
የኔ ህይወት የላንቺ አይደምቅም ባዶ ነው
ስም የለኝም እኔ ከጠሩኝ ባንቺ ነው
አብሬሽ እያለሁ ለበደልኩሽ በደል
አብሬሽ እያለሁ ለበደልኩሽ በደል
በእንባ ብመልስሽ የሚያንሰኝም አይደል
ማንባቴ የሚያንሰኝም አይደል
የኔ ህይወት ያላንቺ አይደምቅም ባዶ ነው
እቴ ሙች እቴ ሙች በቃኝ አልልሽም ልኬን አውቄአለሁእራሴን አልዋሽም
ግድ የለኝም ያለሽ ዋሽቷል አንደበቴ
እጦትሽ ያጠቃው ይጥፋኝ ሰውነቴ
ምግብ ያኖረኛል ወይ ሆዴስ ያንቺ አይደለም ወይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏