ሂድ ደሞ ሂድ ደሞ ሂድ ደሞ ኖረህስ የትአህ ሂድ ደሞ ሂድ ደሞ ሂድ ደሞ ቸር ይግጠምህ ሆዴ ሂድ ደሞ ሂድ ደሞ እህህ ማለቁን አውቃለው እህህ ተግባርህ ነግሮኛል እህህ ቃልኪዳን ሆነና እህህ ይኸው ቆይተናል እህህ ይኸው ቆይተናል አንቺነሽ አንተነህ ምንዋጋ ሊኖረው ፍቅር ካለቀማ አሃሃሃ ይሁና እባክህ የዛሬን ብዬ አልጠይቅህም ትንሽ የሚያሳሳኝማ አሀሀሀ ፍቅር የለም አሄ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏