ጡር ሰርተሽ በፍቅር ገፍተሽ የኔን ገላ
ስጠይኝ ጠላሁሽ ስትለምጂ ከሌላ
ማዘን መጨነቁን መከፋቴን ትቼ
ከሰው ተላመድኩኝ አንቺን እረስቼ
አንቺ እንደገፋሽኝ እንደ አወዳደቄ
ሰው አልሆንም ነበር ባላሳልፍ ስቄ
ቢሰማሽም ጸጸት መሽቷል ለይቅርታ
ሰው ገባ ከሆዴ ላንቺ የለኝም ቦታ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ስጠይኝ ጠላሁሽ ስትለምጂ ከሌላ
ማዘን መጨነቁን መከፋቴን ትቼ
ከሰው ተላመድኩኝ አንቺን እረስቼ
አንቺ እንደገፋሽኝ እንደ አወዳደቄ
ሰው አልሆንም ነበር ባላሳልፍ ስቄ
ቢሰማሽም ጸጸት መሽቷል ለይቅርታ
ሰው ገባ ከሆዴ ላንቺ የለኝም ቦታ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏