ያልተሰሙ_ድምጾች dan repost
ዘግይቶ የደረሰኝ መረጃ
የኦርቶዶክሳዉያን መታረጃ ቄራ በ ሆነችዉ በ ኦሮሚያ ምድር ኦርቶድካዉያንን ከምድረ ገጽ የማጥፋት ሰይጣናዊ ተግባር ተባብብሶ እንደቀጠለ ነዉ። በምሥራቅ አርሲ ዞን ጠና ወረዳ በቀቅሳ የሚባል ቦታ ላይ ሁለት ኦርቶዶክሳዉያን (አባትና ልጅ) በመጥረቢያ እንገታቸዉ ተቀልቶ መገደላቸዉን ነዋሪዎቹ ተናገሩ።ድርጊቱ የተፈጸመዉ በዕለተ ረቡዕ(የካቲት 27/2017ዓ/ም) ሲሆን የድርጊቱ ፈጻሚዎች "ካፊሮችን(ክርስቲያኖችን) ማረድና መግደል ጅነትን ያወርሰናል" ብለዉ የሚያምኑ ጽንፈኛና አክራሪ ወሀቢያ እስላሞች መሆናቸዉንም ተናግረዋል።ሰቆቃችንን የምናሳዉቅበት ተቁምና አካል በማጣታችን እንጂ ያለ መከራ ዉለን ያደርንበት አንድም ቀን የለም ሲሉ የመረረ ሀዘናቸዉን ተናግረዋል።