ዝማሬ ዳዊት .pdf
የዝማሬ ዳዊት ሎጎ ሙሉ ለሙሉ ማሻሻያ ተደረገለት። 🎨
አንድ ሎጎ ጥሩ ነዉ የሚባለዉ በትንሹ ምን ሲያሟላ ነው?
1. Simple /ቀላል/
2. Memorable /በቀላሉ መታወስ የሚችል/
3. Versatile /ሁለ ገብ/
4. Relevant /የተፈለገዉን የሚገልጽ/
5. Timeless /ግዜያዊ ያልሆነ/
በዚህ መሰረት ለረጅም ግዜ በአገልግሎት ላይ የነበረው የዝማሬ ዳዊት መለያ ሎጎ ከረጅም የጥናት ቆይታ በኋላ በአዲስ መልኩ ተሰርቶ ተጠናቋል።
ከላይ ያያዝነው ፋይል በመክፈት አዲሱን ሎጎ መመልከት የምትችሉ ሲሆን በተወሰነ መልኩም የሎጎዉ ክፍሎች እና የቀለም ምርጫ ትርጉማቸዉን ለማስቀመጥ ሞክረናል።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን! አሜን።