"ኃለፈ ክረምት ቆመ በረከት!"
•••
✍ የአበባ ወራት ደረሰ። ክረምት ተፈጸመ። እንኳን ደስ አላችሁ። እንኳን ለጾመ ጽጌ አደረሳችሁ። የእናታችንን ስደት እያሰብን የምንጾመው ቅዱስ ጾም። በረከቱ እና ቃልኪዳኑ ብዙ የሆነ ጾም። በዚህ የጾም ወራት ንሥሓ ገብታችሁ ፤ ሥጋውን ደሙን ለመቀበል ይፍቀድላችሁ። ጾሞ ለማበርከት ያብቃችሁ። አልቅሱ። እናልቅስ። ዘመነ ድዮቅልጥያኖስ ተመልሷል። በጾም። በጸሎት። በስግደት ፈጣሪን እንለምነው።