የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ። እንደሚታወቀው በጣም ጠፍቻለሁ። ስለ ሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ብዙ ነገር ብያችሁ ነበር። እናንተም የምትችሉትን አድርጋችኋል። ነገር ግን እርዳታው በቂ ስላልሆነ ይቀጥላል። በዚህም መሠረት ቪዲዮ መሥራት አልቻልኩም። ምክንያት ካላችሁኝ የቤተክርስቲያኑ ፎቶ እና ቪዲዮ ስላልደረሰኝ ነው። በቅርብ ቀን እጄ ይገባል። በደንብ አስተዋውቃችኋለሁ። እስከዚያ ድረስ የሰማዕቱ ልጆች የሆናችሁ ከቻናሉ Description ላይ በተቀመጠው አካውን የቻላችሁትን አድርጉ። ስትጨርሱ Screenshot አድርጋችሁ በውስጥ አድርሱኝ።