#የጎንደር_አዘዞ_የኦርቶ_አማራ_የሽብር_ጥቃት
#አሁን_ዝርዝሩ_ደርሶናል
ከዚህ በፊት የዛሬ 10 ዓመት አከባቢ በጎንደር አዘዞ በመሃል ከተማ በሚገኘዉና ሙስሊም የሚበዛበትን የገበያና የመኖሪያ ቦታ የገበያ አዳራሽ ልንሰራበት ነዉ በሚል እንዲለቁና ከከተማው ራቅ ብሎ ወደ መተማ መውጫ በስተግራ በኩል ከመከላከያ ካምፕ በመቶ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘዉ ቦታ ላይ ቆርቆሮ በቆርቆሮ የተሰራ ጊዜያዊ ሱቆች በመሸንሸን አንዲገለገሉ ተደረገ ።
በቅርቡ ከወራቶች በፊት የተገነባዉ የገበያ አዳራሽ በማለቁ ዛሬ ነገ ይሰጠን ይሆናል እያሉ በመጠባበቅ ላይ እያሉ ከ40ሽ እስከ 1.7 ሚሊየን ካልከፈላችሁ ተባሉ።
ነጋዴወቹም ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ይሄን ብር መክፈል ስለማይችሉ በኮሚቴወቻቸው አማካኝነት ከመንግስት ጋር እየተነጋገሩ ባሉበት ሁኔታ ከ 50ቀን በፊት የሙስሊም ወፍጮ ቤቶች ፣ የእህል መጋዘኖች እንዲሁም ከዛው ተጠልለው የሚያድሩ የቁም እንስሶች ሳይቀሩ ተቃጥለዉ አደሩ። በወቅቱ የቃጠሎዉ ምክንያት በመብራት ነው ፣ የወፍጮ ናፍጣ ነው በሚል መረጃዉ ተለባብሶ ሳይዘገብ ዝም ታባለ።
አሁን ደግሞ በጥር 21 ሐሙስ ማታ በተመሳሳይ ሳዓት በተመሳሳይ ሐሙስ ቀን ይሄው ታሪክ ተደገመ። በተጠና መልኩ ደህና የሚንቀሳቀሱ የሙስሊም የሸቀጥ መደብሮች ፣ የጨርቅ መደብሮች እና ልብስ ስፌቶች ሆን ተብሎ እንዲወድሙ ተፈረደባቸው።
በጣም የሚገርመዉ የፀጥታ አካላቶች ማምሻዉ ላይ በጥር 21 ሎዛ ጥምቀት አክባሪዎች በሙስሊም ነጋደፀዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም እንደታቀደ አስቀድመዉ እያወቁ እንዲሁም ጥቃቱ ሲፈፀም አይቶ እንዳላየ መሆናቸዉ ያስተዛዝባል።
የአካባቢው ነዋሪና ሙስሊሙ ማህበረሰብም ከምሽቱ 4 ሰአት አከባቢ ከቦታው ቢገኝም ቃጠሎውን ማዳን አልተቻለም። ያልተቃጠለውን ክፍል ግን ከዘረፍ ለመከላከል ችለዋል።
ከታች የሚታየው ህንፃ የገበያ አዳራሹ ነው።
https://www.youtube.com/channel/UCTBV3GsEgtW6GECdIAzPPLg?sub_confirmation=1