በመጨረሻም ለሸ*ሃዳ አመልካች ጣቱ ተቀሰረ ......
አሽሃዱ አንላ ኢላሃ ኢለላህ ወአሽሃዱ አነ-ሙሃመደን ረሱሉላህ!!
አላህ ፊርዶስ ይወፍቅህ!!
ይህን ዓይነት አሟ¡ሟት እድለኞች እንጂ አያገኟት።
ጌታዬ ለተበደሉት ቃል የገባሀውን ድል ቅርብ አድርግልን! አላሁመ አሚን
አላህ (ሱወ) በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል:–
وَلَا تَقُولُوا لِمَن يُقْتَلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتٌ ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ وَلَٰكِن لَّا تَشْعُرُونَ
በአላህ መንገድ (ለሃይማኖቱ) የሚገደሉትን ሰዎችም «ሙታን ናቸው» አትበሉ፡፡ በእውነቱ ሕያዋን ናቸው፤ ግን አታውቁም፡፡ ( አልበቀራ 2:154)
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455#ሼር