👉🏾ኢትዮጵያ እስልምናን እና ክርስትናን በክብር ተቀብላ በማስተናገድ አሳድጋለች ፣ለሀይማኖቶቹም ባለ ውለታ ናት እንጂ ኢትዮጵያ እራሷ ክርስቲያን አይደለች።
http://t.me/ethiohagere
👉🏾 ኢትዮጵያ ለብቻዋ ሀገር፣ #እናት ናት እንጂ #ሚስት አይደለችም።
"አፄ ሚኒሊክ በ አድዋ ጦርነት ጊዜ ኤርትራ ጋር ሲደርስ ምን አለ መሰለሽ " ከዚህ በላይ የ ክርስቲያን ደም አይፍሰስ ጦርነቱ ይቁም" ነው ያሉት። ሙስሊሙን ሙሉ ለሙሉ እንደ ሰው አልቆጠሩትም ነበር በዛን ጊዜ ሸዋ አካባቢ ለምሳሌ የ ጅማ ሙስሊሞች እና ሌሎች ሙስሊሞችም በ አድዋ ተዋግተው ሞተዋል አፄ ሚኒሊክ ግን ለሙስሊሙ ይሄን ያክል ጥላቻ ነው ያላቸው። አሁን የ አባቶቻችንን ታሪክ እንመልሳለን የሚሉ አካሎችን መከልከል አለብን"
አብዱልጀሊል ሸህ አሊ ካሳ በLTV ከተናገረው።
የ YouTube ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://www.youtube.com/channel/UCTBV3GsEgtW6GECdIAzPPLg?sub_confirmation=1
ሼር✔