የአዲስ አድማስ ጋዚጣ ባለቤቶች ግመሌንም አስራለው በአላህም እመካለው የሚለውን ኢስላማዊ አባባል አላህ የሚለውን ስም መጠቀም ሞት ስለሆነባቸው ግመሌንም አስራለው #በእግዚያብሄርም እመካለው ብለው ቀየሩ http://t.me/africatvmeznagna
እንደው እንደው አላህ ማለቱ ጋዜጣችንን ኢስላማዊ ያደርግብናል ብለው ቢፈሩ ፈጣሪ በሚለው ስም መተካታት ለምን አነቃቸው
ይህን ያክል ነው ጠባብነታቸው ይህን ያክል ነው ወገንተኝነታቸው
((ግመልክንም እሰር በአላህም ተመካ))
የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወርቃማ ንግግር http://t.me/africatvmeznagna http://t.me/africatvmeznagna