Play store ላይ የማይገኙ ምርጥ የአንድሮይድ መተግበሪያዎች
⚫Round Sync እንደ google drive ያሉ በርካታ የcloud storage አማራጮችን በአንድ አቅፎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
⚫Quick Tiles ስልካችሁ ላይ የተለያዩ ነገሮችን እናንተ እንደፈለጋችሁ customize የምታደርጉበት ጠቃሚ መተግበሪያ ነው።
⚫Pixel Walls ለስልካችሁ live wallpaperን ጨምሮ pixel ስልክ ላይ ያሉ wallpapers የምታገኙበት መተግበሪያ ነው።
⚫Vectras VM ስልካችሁ ላይ እንደ Windows XP ያሉ የቆዩ Operating systems run ማድረግ ያስችላችኋል። በተጨማሪም Android tablet ካላችሁ windows 11 መጠቀም ትችላላችሁ።
⚫Audio Share በኮምፒውተር ስፒከራችሁ ምትክ የስልካችሁ ስፒከር ከኮምፒውተር የሚወጣውን ድምፅ እንዲያሰማ/እንዲያወጣ የሚያስችል መተግበሪያ ነው።
⚫Memory Guardian እያንዳንዱ copy ያደረግነው ነገር Clipboard ላይ ይቀመጣል። ታዲያ አንዳንድ መተግበሪያዎች copy አድርገን clipboard ላይ የተቀመጡትን መረጃዎች ሊመዘብሩብን ይችላሉ። ይህም መተግበሪያ ባስቀመጥንለት የሰአት ልዩነት clipboard ላይ ያሉትን መረጃዎች ያጠፋልናል።. ©️ hope profile pic