እስከ መጨረሻው አንብቡት😭
ይሄ ቤተክርስቲያን በምዕራብ ጉጅ ዞን በቡሌ ሆራ ወረዳ በደጎ ሶዱ ቀበለ ውስጥ የምትገኝ የደራርቱ አጥቢያ ቃል ህይወት ስሆን ከዚህ በፊት በ2010ዓ.ም በነበረው በጉጅ እና በጌድኦ ብሄረሰብ እርስ በርስ ጦርነት ሙሉ በሙሉ ፈርሶ፤ የቤተ ክርስቲያን ንብረት በሙሉ ተዘርፎ ፤ ህዝቦቿ ተበትሎ፤ እንዳልነበረች ሆናለች።
ጦርነቱ አብቅቶ ዛሬ 7አመታትን ብያስቆጥርም ፤ማንም ዞር ብሎ አያላቸው ፤ የጠየቁ፤ እንዲሁም ድጋፍ ያደረጉ የመንግስት አካል አልበረም፤ ከጦርነት ጫናም ጭምር የነበራቸው አቅም ውስን ስለነበረ መልሶ የአምልኮን አደራሻ ስላልቻሉ፤ ተበታትኖ የነበሩ ምዕመናን ጥቅቶቹ ተመልሶ በውጭ ሳር ላይ ቁጭ እያመለኩ ይገኛሉ።😭 ዛሬ ላይ እንዳደገና ከ7አመት ቆይታ በኋላ መታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ
አባቶችና እናቶች በዕንባና በፀሎት ቆይቶ አሁን ያንን የአምልኮ አደራሽ መልሶ ለመስራት ሰዎችን እርዳታ እየጠየቁ ይገኛሉ፤ ምናልባት በልባችሁ ውስጥ የእግዚአብሔር ትንሽ ፍቅር እንዲሁም የትውልድና የቤተክርስትያን ሸክም የምሰማችሁ ፤የቤቱ ቅናት ያላችሁ በሀገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ የምትኖሩ ቅዱሳን
ማንም ባያያችሁም እግዚአብሔር ያያችሃል፤ ማንም ባያመሰግናችሁ እግዚአብሔር ብድራቱ እመልስላችኃል ።
1 ቆርቆሮ መግዛት ትልቅ ዋጋ አለው።
በዚህ ቤት ክርስቲያን ጎን በመቆም፤ በፀሎትና ያቅማችሁ ያህል ድጋፍ በማድረግ በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ መልካም አሻራችሁን እንድታሳርፉ፤ ለበጎ ሥራ እንድትረባረቡ፤በእግዚአብሔር ፍቅር ላሳስባችሁ እወዳለሁ፤
“ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት፥”
— ቆላስይስ 3፥23
ወንድማችሁ አገልጋይ አቡካ ዶር ነኝ
ለዚህ ቤተክርስቲያን ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉት በዚህ ይደውሉ
📞 0945631515
1000226469919 CBE