#ተመስገን
ተመስገን /3/ ለምስጋና ስላሰባሰብከን
እግዚአብሔር ተመስገን /2
ሁሉን ስሰጠን ያለ ዋጋ ነው
ግን ምንዘምረው ተደርጎልን
ነው
በነፃ አይደለም የምናዜምልህ
ተቀብለን ነው ወስደን ነው ከእጅህ
ተመስገን ነው የአንተ እጅ ሲሰጥ
ተመስገን ነው ሰቶ እንዳልነበር ነው
ተመስገን ነው የዃላን አይሰፍርም
ተመስገን ነው ወስዶ ነበር አይልም
ለሁሉም ፀሐይ ቀን የምታወጣ
ድሃን አትንቅም ገንዘብ ስላጣ
ባይኖረው እንኳን በአንተ ይኖራል
ቆርሰህ ስሰጠው ተመስገን ይላል
ተመስገን ነው ክብርህ አይጓደል
ተመስገን ነው በሰማይ በምድር
ተመስገን ነው የድሃ አደጉ አባት
ተመስገን ነው ደጉ እግዚአብሔር
ውጊያን ለራስህ ለእኛ ድል ሰተህ
ከክብር ሰገነት ታኖረናለህ
ጠላት እያየ ዘይት የምትቀባ
ፅኑ ግንብ ነህ መጠጊያ አንባ
ተመስገን ነው በመልካምነትህ
ተመስገን ነው ያላሰብከው ማነው
ተመስገን ነው ከአንተ ያገኘነውን
ተመስገን ነው ቆጥረን አንጨርሰው
በስደት ሀገር ወተን እርቀን
አንተን ለመማር ሰበሰብከን
የእኛ የምንለው ባይኖረን እኛ
አንተ አለኸን ብርቱ መፅናኛ
ተመስገን ነው በማለዳ አውጥተህ
ተመስገን ነው ሰርክ የምትመልስ
ተመስገን ነው መልካም እረኛነህ
ተመስገን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ
በጌታ ድጋፍ የቆመ ሰው
ምድር ገፍትራ ጠልፋ አትጥለው
የሺውን ታሪክ በቀን ይሰራል
ሁሉን በሚችል ሁሉን ይችላል
ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል
ተመስገን ነው ለአንተ ምን ይሰጣል
ተመስገን ነው ሁሉን አሳለፍከው
ተመስገን ነው አዲስ አደረከው
ተመስገን /3/ ለምስጋና ስላሰባሰብከን
እግዚአብሔር ተመስገን /2
አዝ
ሁሉን ስሰጠን ያለ ዋጋ ነው
ግን ምንዘምረው ተደርጎልን
ነው
በነፃ አይደለም የምናዜምልህ
ተቀብለን ነው ወስደን ነው ከእጅህ
ተመስገን ነው የአንተ እጅ ሲሰጥ
ተመስገን ነው ሰቶ እንዳልነበር ነው
ተመስገን ነው የዃላን አይሰፍርም
ተመስገን ነው ወስዶ ነበር አይልም
አዝ
ለሁሉም ፀሐይ ቀን የምታወጣ
ድሃን አትንቅም ገንዘብ ስላጣ
ባይኖረው እንኳን በአንተ ይኖራል
ቆርሰህ ስሰጠው ተመስገን ይላል
ተመስገን ነው ክብርህ አይጓደል
ተመስገን ነው በሰማይ በምድር
ተመስገን ነው የድሃ አደጉ አባት
ተመስገን ነው ደጉ እግዚአብሔር
አዝ
ውጊያን ለራስህ ለእኛ ድል ሰተህ
ከክብር ሰገነት ታኖረናለህ
ጠላት እያየ ዘይት የምትቀባ
ፅኑ ግንብ ነህ መጠጊያ አንባ
ተመስገን ነው በመልካምነትህ
ተመስገን ነው ያላሰብከው ማነው
ተመስገን ነው ከአንተ ያገኘነውን
ተመስገን ነው ቆጥረን አንጨርሰው
አዝ
በስደት ሀገር ወተን እርቀን
አንተን ለመማር ሰበሰብከን
የእኛ የምንለው ባይኖረን እኛ
አንተ አለኸን ብርቱ መፅናኛ
ተመስገን ነው በማለዳ አውጥተህ
ተመስገን ነው ሰርክ የምትመልስ
ተመስገን ነው መልካም እረኛነህ
ተመስገን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ
አዝ
በጌታ ድጋፍ የቆመ ሰው
ምድር ገፍትራ ጠልፋ አትጥለው
የሺውን ታሪክ በቀን ይሰራል
ሁሉን በሚችል ሁሉን ይችላል
ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል
ተመስገን ነው ለአንተ ምን ይሰጣል
ተመስገን ነው ሁሉን አሳለፍከው
ተመስገን ነው አዲስ አደረከው
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊