እሰይ ነጋ - ቅዱስ ኃያል፣ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክበር ተመስገንልን።
በፍቅር ዋሉ ክርስቲያኖች!
በመለኮት ሞት ሳይኖርበት በሥጋ ሞትን ገንዘብ አደረገ ፤ በመለኮት መወሰን ሳይኖርበት በሥጋ ተወሰነ፥ የማይመረመር ሰማያዊ እርሱ ሥጋን ተዋሕዶ በምድር ተገለጠ ፤ የማይታየው ታየ ፥
በኃጢአት ወድቆ የነበረ የቀደመ ሰው አዳምን ዳግመኛ ያከብረው ዘንድ እግዚአብሔር ፍጹም ሥጋን ነፍስንም ተዋሕዶአልና።
#ቅዱስ_ጎርጎርዮስ_ዘእንዚናዙ
#ጾም_ጸሎት_ስግደት #ወላዲተ_አምላክ_ማርያም
መልካም ቀን! ውድ የተዋሕዶ ልጆች🙏
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@Sebhwo_leamlakne
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊