በገላን ጉራ ትላንት በተመረቁት 3 ትምህርት ቤቶች ትምህርት መሰጠት ጀመረ‼️
በገላን ጉራ ትላንት በተመረቁት 3 ትምህርት ቤቶች ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) የመማር ማስተማር ስራውን አስጀምረዋል።
ተማሪዎች ለመማር ማስተማር ስራው ምቹ ሆነው በተገነቡት ትምህርት ቤቶች እየተማሩ የላቀ ውጤት ለማምጣት እንዲተጉ የቢሮ ኃላፊው መልዕክት ማስተላለፋቸውን ከከተማው ትምህርት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።