የዩክሬን መጠነ ሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በኬቭ‼️
ዩክሬይን ትላንት ማምሻውን መጠነሰፊ የአየር ላይ ጥቃት በሩሲያ ላይ ማድረሷ ተገልጿል።
ዩክሬን በርካታ ኢላማቸውን የጠበቁ ድብደባዎች በተለያዩ የሩሲያ አካባቢዎች ማድረሷ ነው የተነገረው፤
ይህም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነቱ ከተጀመረ እጅግ ግዙፍ የተባለ ጥቃት መሆኑ ተገልጿል።
እንደ ዩክሬኑ ኢታማጆር ሹም ገለፃ በጥቃቱ በርካታ የኬሚካል ፋብሪካዎችና የጥይት መጋዘኖች ተደብድበዋል፤ በመቶ ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ የሚገኙት ላይ ሳይቀር ድብደባው ተፈፅሟል።
የኬቭ ባለስልጣናት በበኩላቸው ሩሲያ ከአሜሪካንና እንግሊዝ የተቸራትን አክታምስ እና ስቶርም ሻዶው ክሩዝ ሚሳኤሎችን በመጠቀም ጥቃቱን ፈፅማለች፤ ከበድ ላለ ምላሽ ትዘጋጅ ብለዋል።
የዩክሬን ኤስቢዩ የስለላ ድርጅት ምንጮች ለቢቢሲ እንደተናገሩት በአንድ ሌሊት የተፈፀመው ጥቃት የሩሲያ ጦርነትን የማካሄድ አቅም ላይ ያደረሰው ጉዳት ከባድ ነው ዘገባው የቢቢሲ ነው።