አቡ ያሲር ዩሱፍ አስሰለፊይ dan repost
👉 ድምፅ አልባው ፈንጅ
🧨 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 💣
¦ተደብቆ የሚገኘው ሽፍታ|
🏝 በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምእራብ እስከምስራቅ ከሀገር ውስጥ እስከ ባህርማዶ አድማሱን አስፍቶ በተለይ በተለይ በገጠራማው የሀገራችን ክፋል በአርሶአደሩ ጉያ ውስጥ ተደብቆ የሚገኝ ሽፍታ ነው።
👌 ይህ ሽፍታ፦
➪ ሀብታም አይል ደሀ፣
➩ ትንሽ አይል ትልቅ፣
➪ ቀይ አይል ጥቁር፣
➩ አረብ አይል አጀም፣
➪ ወንድ አይል ሴት፣
➩ ወታደር አይመርጥ ዶክተር፣
➪ ሽጉጥ ብትይዝ ክላሽ፣
💣 ቦንብ ብትይዝ ታንክ ብትደቅን ፈፅሞ ወደኃላ የማያፈገፍግ ግትር አይነ-ደረቅ ለሰው ህይወት የማይሳሳ እርኩስ ነው።
➲ ወገኔ ሆይ ስማኝ! ይህ እጅግ የምጠላው የማንቋሽሸው የሆነው ነገር እንዲሁ ዝም ብዬ ፀብ አጫሪ ሆኜ የጠላሁት እንዳይመስልህ ምናልባት እውነታውን ሳስረዳህ በወገኔ ላይ ያሳረፈውን የጥላቻ በትር ሳስረዳህ ያን ጊዜ በመገረም ስሜት አንተም ጭንቅላትህን እንደምትነቀንቅ ተስፋ አለኝ በጣም የሚገርመው ነገር ይህንን አካል ማን እንዳሰለመው ባላውቅም ብዙዎቹ ሙስሊም ነው ይሉኛል በብዙ ሙስሊም ቤቶችም በመግባት ቀን እየመረጠ እንደሚቀማመጣቸውም የተወሰነ መረጃ አለኝ አንተም ወንድሜ አንቺም እህቴ ይህንን እርኩስ አወቀህና አውቀሽው እንድትርቀውና እንድትርቂው ወገናዊ ምክሬን እለግሳለሁ።
⁉️ለመሆኑ ይህ ሽፍታ ወገኔን ምን አደረገው?
➧ በባለትዳሮች መካከል እየገባ ብዙ ትዳሮችን አምሷል
➧ህፃናትን ያለ ቤተሰብ አስቀርቷል
➧ ብዙዎችን የአልጋ ቁራኛ አድርጓል
➧ የባልና የሚስትን ሚስጥር በአደባባይ እንዲረጭ በማድረግ ለብዙዎች ትዳር መሻከር ምክንያት ሆኗል
➧ ለብዙ ሚስኪኖችና ለፍቶ አደሮች እንባ መፍሰስ ምክንያት ሆኗል
➧ ለብዙዎች ጨርቃቸውን ጥለው አደባባይ ለመውጣት ምክንያት ሆኗል
➧ ብዙዎች አሏህ የሰጣቸውን ውድ ጊዜ በአግባቡ እንዳያሳልፉ ምክንያት ሁኗል
➥ እነዚህንና ሌሎች ጠቅሼ የማልጨርሳቸውን ተንኮል ሸርቦ ወገኔን የበቀል በትሩን እያሳረፈ ይገኛል።
🔎 ወገኔ ሆይ ስማኝ ይህንን እርኩስ ሽፍታ ወደ እስልምና የሚያስጠጉ አካሎችም አሉ እረ እንዲያውም ብዙ ጊዜ መስጊድ አገኘዋለሁ በተለይ በተለይ ዝሁርና አሱር ሶላት ላይ ነገር ግን ይህን ማድረጉ ሙስሊም አያደርገውም በጣም ከገረመኝ ነገር አንድ በስራ የማውቀው ኩፋር እናንተ ሙስሊሞች እኮ ዘመድ ለመጠየቅም ስትሄዱ አጠያያቂያችሁ ነው ያለኝም ሰው ነበር በጣም ያሳዝናል ጊዜው ይረዝም እንደሆነ እንጂ ይህን ታሪክ በአሏህ ፈቃድ መቀየራችን አይቀርም።
⁉️ ለመሆኑ ማን ነው?
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
♻️ ድምፅ አልባው ፈንጅ (ጫት)
👉 ይህንን አረንጓዴ እሳት ህዝቤ እውነተኛ ማንነቱን ባለመረዳት አንድ የቤተሰብ አካል አድርገውት ወርሀዊ በጀት ተመድቦለት ዝንጥ ብሎ በተለይ በተለይ ራሳቸውን ወደ እስልምና ያስጠጉ የሽርክና የቢድዓ ጋኖች ይህንን ቅጠል ሲፈልጉ ሀጃ ያወጣል ሲፈልጉ የዱዓ መሳሪያ ነው እያሉ አብዶየ፣ ጅላሊ፣ሰይዲና ኸድር፣ ኸሚስ እያሉ ቀን እየከፋፈሉ የቅርብ ጓደኛ አጫዋችና አወዛዋዥ አድርገው ይዘውት የአሏህን ቃል ደግሞ አሽቀንጥረውታል።
➫ ይህ ጫት ለሀገር የማይጠቅም ለወገን የማይበጅ እንደሰደድ እሳት ኡማውን እየለበለበ ያለ ቅጠል በመሆኑ ሁላችንም ይህንን እርኩስ ቅጠል እንጠንቀቅ እናስጠንቅቅ።
📝 ከአቡ ሳራህ አላህ ይጠብቀው
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸