🎁 «
ታላቅ የምስራች ዜና! »
🚨 እነሆ የታላቁ ጌታችን አላህ ፍቃድ ከሆነ በዛሬው ዕለት,
ዕለተ ማክሰኞ (20/05/2017)...
➥ ተወዳጁ ወንድማችን እና አስተማራያችን
አቡ ሰልማን ፋሪስ ወንድሞቹን ለመዘየርና ለማስተማር ሲል ወልቂጤ ከተማ ወደ ሚገኘው
ሱናህ መስጂድ ብቅ ይላል።
ስለዚህም, በሱናህ መስጂድ የሚኖረው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል↴↴↴
📚
ከሽፉ ሹብሓት (كشف الشبهات)፡ ከመግሪብ በኋላ እና ከሱብሂ በኋላ።
📚
አል-ዋጂባቱል ሙተኸቲማህ (الواجبات المتحتمة): ከዐስር በኃላ።
✅
ታድያ, መገኘት የቻለ ኪታቡን ይዞ በጊዜ ተገኝቶ እንዲሳተፍ ...
• መገኘት ያልቻለ ደግሞ, በወልቂጤው ቻናል
በቀጥታ ስርጭት እንዲከታተል ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን!
🔎 የወልቂጤ ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል👇
🔗
https://t.me/+RHLcTAyRV_vOL81S🔗
https://t.me/+RHLcTAyRV_vOL81S