✅ ታላቁ ወንድማችን እና ውዱ አስተማሪያችን
አቡ ቀታዳ እና ተማሪዎቹ الله በሙሉ ዓፊያ እንዲያቆያቸውና በዕውቀት ላይ ዕውቀት እንዲጨምርላቸው እየተመኘን...
🤝 በወልቂጤው ሱና መስጂድ የነበራቸው የዳዕዋ እና የዚያራ ፕሮግራም በዚሁ ተጠናቆዋል።
➥ በالله ፍቃድ, በወልቂጤ ያካሄዱት አጠቃላይ ፕሮግራሞች በዚሁ በወልቂጤው ቻናላችን ላይ ላቅ ባለ ጥራት የምናስተላልፍላቹህ ይሆናልና...
➙ ይጠብቁ ↴↴
🔗
https://t.me/+RHLcTAyRV_vOL81S