الـدعوة الــســـلــفــــــيـــــــة dan repost
#ሁድሁድ | #ነሲሀ | #ትዳር
📮የትዳርህን ደስታ በአንባ ገነንነትህ ስር አትፈልገው..!!
📩 አንባ ገነንነት መልካም ህይወት አያመጣም ፤ በል መልካም ስነ ምግባር ፤ ይቅር ባይነት እናም ቻይነት ህይወት መልካም እንዲሆን ሰበብ ይሆናል...
📩 ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله تعالى እንዲህ ይለናል
🔖 السعادة الزوجية لا تأتي بالعنف وفرض السيطرة فإن هذا من الخطأ!
➥ የትዳር ውስጥ ደስታ በአንባ ገነንነት በሺዳ አይገኝም ይህ ትልቅ ስህተት ነው።
🔖 ولاكن يجب أن ينظر الزوج إلى زوجته أنها قرينته وأم أولاده وراعية بيته فيحترمها كما يحب أن تحترمه.
➥ ነገር ግን ባል ወደ ሚስቱ ሊመለከት ይገባዋል እሷ ማለት አጋሩ ፣ የልጆቹ እናት ፣ የቤቱ ጠባቂ እንደሆነች (ሊያስተውል ይገባል) ልክ ልታከብረው እንደሚፈልገው ሁሉ እሷንም ያክብራት!
📚 فتاوى نور على الدرب
➢ ልታከብርህ እንደምትፈልገው ሁሉ እሷንም ልታከብራት ግድ ይልሀልሙጦፊፍነት የሙስሊም ወንድ ባህሪ ሊሆን አይገባም።
➢ ሙጦፊፍ ታውቃለህን ሲሰፍሩለት ሙሉ እንዲሆንለት የሚፈልግ እናም ሲሰፍርላቸው ደግሞ አጓድሎ የሚሰፍር ማለት ነው።
➢ አንባ ገነን እና ተቆጪ የምትሆን ከሆነ የሷን ቀድር ልታውቅ አትችልም የሷን መልካምነት አሳቢነቷንም ልትመለከት አትችልም በዚህ ጊዜ በትዳርህ ደስታን ታጣለህ እሷም እንደዛው በዚህ ሰዓት ደስተኛ ማን እንደሚሆን ታውቃለህ?? አዎ ሸይጧን ነው.ሸይጧንን እንዴት ታስደስተዋለህ እሱ ጠላትህ ሆኖ እያለ.!!!
➢ በል ቀለል ፈታ ያለ ሰው ለመሆን ሞክር አንተም የሚስትህን(ቶችህን) ውለታ አትዘንጋ መልካም ያደረጉልህን(ያደረገችልህን) ከዘነጋህ ልታመሰግን አትችልም እናስተውል!!
🌐https://t.me/Hudhud_studio