473, 000,000 ብር ደረሰ‼️
ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ የገቢ ማሰባሰቢ እየተካሄደ በሚገኘው መርሀ ግብር ላይ 470,000,000 (አራት መቶ ሰባ ሚሊዮን) ብር መሰብሰብ ተችሏል።
አስራ አራተኛው ቀኑን በያዘው በዚህ የበጎ ዓላማ ድጋፍ በመላው ዓለም የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን እየተረባረቡ ይገኛሉ።
መርሀ ግብሩን በSeifu On Ebs በማህበራዊ ሚዲያ በቀጥታ ስርጭት ለተመካቾች እየደረሰ ሲሆን፣ ከተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት የመጡ መምህራን፣ የኪነ ጥበብ ሰዎች እና የሚዲያ ባለሞያዎች መድረኩን በማድመቅ ለጋሾችን በማበረታታት ላይ ናቸው።
አሁንም በዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ "ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" የምትሉ ወገኖች ድጋፋችሁን እንድትቀጥሉ አዘጋጆቹ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
@sheger_press