ሲልዐቱላህ(سلعة الله)


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


✔ ቻናላችን በውስጡ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ፦
ሰኞ―እሁድ ፦ የነብያት፣የሰሀቦች፣የታቢኢዮች ምክር።
For any comment
@Silatubot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


IM Etcare dan repost
ውድ ደንበኞቻችን በግማሽ ብቻ የነበረው ከፊፍ የጥቁር ልብስ ሳሙና
በ 1ሊትር እና በግማሽ ሊትር መቷል መውሰድ ይቻላል
አዳማዎች አላህ ካለ በቅርብ ስለምንልንክ ምትፈልጉ አሳውቁን
አዲሥ አበባዎች አናግሩን

👇👇
አድራሻ ወደ ካራ አጃምባ መውጫ ረጲ አንሳር መስጂድ ጋር
ግሩፓችንን👇👇👇
👉👉👉 @kitab000👌👌




@eka1824

📞0941331589/0912930524


✍በሰዎች ቤት ደጋግማችሁ ከታያቹ ትረክሳላችሁ
በአሏህዬ ቤት ግን ደጋግማችሁ ከታያችሁ ትወደዳላችሁ✅🌸


ለሱቆች በብዛት በልዩ ቅናሽ ባሉበት እናደርሳለን
እንዲሁም 2 እና ከዛ በላይ ለሚወስዱ ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ አለን

ቅናሽ የምናደርገው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው በመሆኑ በ ፍጥነት ይወሰዱ

ጥቁር ልብስ አመዳም እንዳይሆን ያደርጋል
ጅልባብ
ኒቃብ
አባያ
ለጥቁር ሱሪ ጃኬቶች ቲሸርት
ሽታው ማይወጣ ለሌላ ሰው የማይሸት ለራስ ብቻ ስንለብሰው ሚሰማ ደስ ሚል ሽታ ያለው
ለ ጥራቱ ይመሰክራሉ የተጠቀሙ መስክረዋል

👇👇👇👇👇👇👇
👉👉@kitab000 👈👈
👆👆👆👆👆👆


@eka1824
0941331589
0912930524




ህይወትህን ከ ባለ ሀብቶች ጋር እያወዳደርክ ራስህን ከምታሸማቅቅ
አላህን ከሚፈሩት ጋር እየተሽቀዳደምክ ዱንያህንም አኺራህንም ከስብ

Su


➡️🄼🄰🄲🄷 🄳🄰🅈🟢

🔈አሰላሙአለይኩም📣
🔈  ወረህመቱላሂ 📣
  🔈ወበረካቱህ 📣

እነሆ ቀኑ ጁምአ ነው።🚩🚩🚩🚩

እናም ምሽት 3:00 ላይ የጥያቄና መልስ ቀጠሮ አለን። እና በሰአቱ እንድትገኙ ለማለት ነው።  ለማስታወስ ያክል ነው።⭐️

Link📎👇
@mame_ms1📱


መረጃውን አሰራጩት ሀባኢብ🌹


‣ የኔ ዱዓማ ይህን ሁሉ እንድታረግልኝ አልነበረም። አላህ ሆይ ችሮታህ በዛብኝ የሚል ሰው አጋጥሟችሁ ያውቃል?!

አልሐምዱ ሊላህ!


አዒሻ ረዲየላሁ አንሃ እንዲህ ትላለች ፦ ረሱልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወሩን ሙሉ ሲፆሙ አላየኋቸውም የረመዳን ወር ቢሆን እንጂ ..... ከወሩ አብዛኛውን ቀን ሲፆሙ አላየኋቸውም በሸዕባን ቢሆን እንጂ!!  አሁን ያለንበት ወር የሸዕባን ወር ነውና የነብዩን ፈለግ በመከተል (ከወሩ አብዛኛውን ቀኖች በመፆም)  በሱናቸው ላይ እንሽቀዳደም ያጀመዓ!!




እህቱን ለሚወድና ሴትን ለሚያከብር....


እህቴ ተሰብራ አታውቅም!!
------------------------
በርግጥ ብዙ መከራ አልፋለች፡
ብዙ ስቃይም ተጋፍጣለች፡
ግን በፅናት አልፋዋለች...
የኔ እህት ጀግና አይደለች...!?

ምንም እንኳን፤
ግፉ በዝቶ ብትጓዝም በቀላጥም፡
ሁሌም ቢሆን የኔ ጀግና፤
ለሰከንዶች ተስፋ አትቆርጥም፡
ሰው አድርጎ ፈጥሯት ጌታ፤
መውደቅማ የት ይቀራል፡
ግን ስትወድቅ አንደበቷ፤
እንደ ትንቢት የተስፋ ቃል ይናገራል፡
አይቻለሁ በህይወቴ፤
ብዙ ቦታ ስትተክዝ ስትመረር፡
አትቀርም እንጂ ተሰብራ፤
ክንፏን አራግፋ ከመብረር፡

.....እህቴማ ልዩኮ ነች....

ተከፍታ እንኳን፤
እያየኋት ስጠይቃት ትስቃለች፡
አጃዒብ ነው ተፈጥሮዋ፤
ኸረ የኔስ ትደንቃለች፡
ከገደል ላይ ወድቃ አለመሰበሯ፡
ከወደቀችበት ተነስታ መብረሯ፡
በየ ጎዳናው ተጠልፋ በየመንገዱ ተገፍታ፡
በወደቀች ቁጥር፤
አንሱኝ አላለችም ጭራሽ አቅም አጥታ፡

.....ታዲያ አትደንቅም በአሏህ..!?

በማይቻል ግፍ ተንጣ፡
በነበልባል እሳት ቀልጣ፡
ሁሉን አልፋ ከኔ ስትመጣ፡
ፈገግ ነው ሳትቆጣ....

.....ሁሌም ቢሆን...

ወድቃ እንጂ ተሰብራ አታውቅም፡
ታዲያ ይህች ሴት አትደንቅም.!?


አለመውደቅ አትችልም የብልጠት አቅም የላትም፡
በየዋህነቷ ደገፍኩሽ ያላትን ማመን አይከብዳትም፡
ግና የተደገፈችው አታሎ ሲጥላት፡
ወድቆ የመነሳት እምቅ አቅም አላት፡
ሞራል አላት ወድቃ አትቀርም፡
በፍፁም ከሰው ፊት አታቀረቅርም፡
--------------------
ይገርመኛል ላለመውደቅ አትሞክርም፡
ላመናት ታማኝ ነች አታንገራግርም፡
ስጭኝ ለሚላት ሰው ልቧን አታስቀርም፡
...........................
ሁሉንም ስታደርግ ተሳስታ አታውቅም፡
ብትሳሳትማ ትማርበት ነበር ብትማር አትወድቅም፡
ታዲያ በዚህ ዘመን የኔ እህት አትደንቅም...!?
------------------------
መቼም አይፈታም የእምነት ቁጥራቷ፡
እውነተኝነት ነው የውስጥ ብስራቷ፡
የበቀለችበት ኢስላም ነው እምነቷ፡
......ትገርማለች ኒቃቢስቷ..፡
------------------------
እርሷ ጭንቅ የላትም ከችሎታ በቀር፡
ቀና ማለት እንጂ አታውቅም ማቀርቀር፡
እምነት ነው መስፈርቷ ወዳጇን ለማፍቀር፡
ሰወችን በውሸት አታውቅም አግባብታ፡
በወደቀችበት አታውቅም አንብታ፡
ትሰጣለች እንጂ ጭራሹን ፈገግታ፡
----------------------------
ቆራጥ ልበ ሙሉ ሰንደቅ ነች የፅናት፡
እሱን ተምራለች ከሙስሊሞች እናት፡
ምንም ቢሏት የገፏትን አትጠይቅም፡
ትንቃለች የጣሏትን ከሳ አታውቅም፡
በአሏህ ታዲያ ይህች ሴት አትደንቅም።..!?
የኔ ልዩ በሰው ልጆች ተሰብራ አታውቅም...
ከአሏህ የተሰጠ አላት ግሩም አቅም፡
....እህት አለሜ እወድሻለሁ።

✍️በኑረዲን አል አረቢ


ትክክለኛ ጓደኛ የኛ ደስታ
ያስደስታቸዋል


በሚጠቅምህ ነገር ላይ ትጋ
በአሏህም ታገዝ
አትድከምም!!


ሁለት "ለተዋደዱ ልቦች

ከትዳር የተሻለ ነገር የላቸዉም


በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም  ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው።
    ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ


           


የወርሃ ረጀብን 27ኛ ቀን መፆምና በተለያዩ ዒባዳዎች የተለዬ ማድረግ፤ በዲናችን መሠረት የሌለው ቢድዓህ ነው።


🟢غداً السابع والعشرين من رجب هل ثبتت ليلة الإسراء والمعراج أنها في 27 من رجب⁉️وهل‼️ صيام يومه وقيام ليله من السنة⁉️‼️

✍🏻 قال #الشيخ_ابن_عثيمين_رحمه_الله:

هذا لم يثبت من الناحية التاريخية وكل شيء لم يثبت فهو باطل، والمبني على الباطل باطل. 📚مجموع الفتاوى (2-297).

✅هل يجوز أن نحدث في هذه الليلة شيئًا من شعائر الأعياد أو شيئًا من العبادات ؟

✍🏻 قال #الشيخ_ابن_عثيمين_رحمه_الله:

❎ لا يجوز لنا أن نحدث فيها شيئًا من شعائر الأعياد أو شيئًا من العبادات؛
لأن ذلك لم يثبت عن النبي ﷺ وأصحابه.
📚مجموع الفتاوى (2-297)🌹

✍🏻 وقال #أيضا : (صيام اليوم السابع والعشرين من رجب وقيام ليلته وتخصيص ذلك بِدعة، وكلُّ بدعة ضلالة).

🔸#المصدر: [مجموع فتاوى ابن عثيمين]✅


በአሳ ነበረ ሆድ ውስጥ ተስፋ ነበር
በእሳት ነበልባል ውስጥም ተስፋ ነበር
በጉድጓድም ውስጥም ተስፋ ነበር
በአላህ ላይ ተስፋ ያደረገች ነፍስ አትጎዳም
በአሏህ ላይ ያለች ተስፋ ያደረገች ነፍስ አትጎዳም
በአላህ ላይ ያለን ተስፋ የማይናድ ይሁን
አድራጊው የማይሰስት ጌታ ነውና🤍❤️‍🩹


ጎማ መቀየር እየቻልክ መኪናህን አትጣል!

ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ፡፡ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ፡፡ ህይወት ሁሌም ሙሉ አትሆንም፡፡ የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል፡፡ በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባ ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይ፡፡


"መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል ማለት ተስፋ መቁረጥ ማለት ሳይሆን አቅማችንን የምንችለው ነገር ላይ ማዋል ማለት ነው:: በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ግን አቅምህን የምትችለው ነገር ላይ አውለው።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




اللهم إنّا نسألك صباحاً يتجلّى فيه لطفك ويتّسع فيه رزقك وتمتد فيه عافيتك ونستفتح فيه برحمتك ، اللهم اشرح صدورنا ، ويسر أمورنا ، ووفقنا الى ما تحب وترضى ، أصبحنا وأصبح الملك لله

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.