ታሪኩ የሚጀምረው በሕንድ ዴሕሊ ከተማ ነው ፒኬ ማሃናንዲያ በዴሕሊ ጎዳናዎች ላይ ሰዎችን ስዕል እየሳለ የዕለት ገቢ ይሰበስብ ነበር ።
እ.ኤ.አ 1975 በዚሁ ሥራ ላይ እያለ አንዲት ፈረንጅ ወደ እርሱ መጥታ እንዲስላት ትጠይቀዋለች።
ፒኬ ማሃናንዲያም ያለመቅማማት ሊስላት ይስማማል።
ይህቺ ለሀገሩ እንግዳ የሆነች ሴት ቻርሎት ቮን ሺድቪን ትባላለች።
የሁለቱ የፍቅር ታሪክ በስዕሉ ተሳቦ ይጀምራል። ሁለቱ በፍቅር ያብዳሉ ከዛም ፒኬ ማሃናንዲያ ፍቅሩን ቻርሎት ቮን ሺድቪን ለቤተሰቡ ያስተዋውቃል።
ነገር ግን ፒኬ ማሃናንዲያ እና ፍቅሩን ቻርሎት ቮን ሺድቪን ፍቅራቸው በቅጡ እንኳን ሳያጣጥሙ ቻርሎቴ ቮን ሺድቪን ወደ አውሮፓ ትመለሳለች።
ከትንሽ የጉብኝት ቆይታ በኃላ ቻርሎት ቮን ሺድቪን ወደ ሀገሯ ሲውዲን ባሮስ ተመልሳ መሄዷን ተከትሎ አስገራሚው ታሪክ ይጀምራል።
አፍቃሪው ፒኬ ማሃናንዲያም የቻርሎትን ወደ ሀገሯ መመለስ ተከትሎ ፍቅሯ ውልብ እያለ ሲያስቸግረው ያለውን ንብረት ሁሉ ሸጦ ሳይክል ገዝቶ ወደ ፍቅሩ ወደ ቻርሎት ቮን ሺድቪን ጉዞ ለማድረግ ይወስናል።
እንደወሰነውም እ.ኤ.አ. ጥር 22, 1977 ጉዞውን ከሕንድ ዴህሊ ወደ ሲውዲን ይጀምራል።
ፒኬ ማሃናንዲያም በየቀኑ 70 ኪ.ሜ በሳይክል እየተጓዘ ከአራት ወራት በኃላ ግንቦት 28 አውሮፓ ይደርሳል።
ባጠቃላይ ፒኬ ማሃናንዲያም 3,600 ኪ.ሜ የፈጀው ጉዞ አድርጓል።
በመጨረሻም ፒኬ ማሃናንዲያም ፍቅሩን ቻርሎት ቮን ሺድቪን ያገኛታል ቤተሰቧን ይተዋወቃል ከዛም በሲውዲን ሕግ መሠረት ጋብቻ ይፈፅማሉ።
(BBC)
እርስዎ ለሚወዱት ሰው ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?
Subscribe our channel family😍👇
https://youtube.com/@jesus_smri?si=jH9uuYfHkdVq2zOK