ጠቅላላ ዕውቀት ለጤንነት
እጅግ በጣም አስፈላጊ እና በሳይንሳዊ ምርመራ የተረጋገጡ አስደናቂ እውነታዎች
➡️የባትሪ ቻርጅ በጣም ሎው ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ፡፡ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!
➡️ ምግብ፣ መጠጥ፣ ስራ፤ እንቅልፍ፣ እረፍት፤ መዝናናት ሁሉም አስፈላጊ ናቸው፡፡ ግን ሁሉንም በልኩ መሆን አለበት:: ምግብ፣ መጠጥ፣ ስራ፤ እንቅልፍ፣ እረፍት፣ መዝናናት ከልክ ሲያልፍ የእየራሱን ችግር ይዞ እንደሚመጣ መታወቅ አለበት፡፡
➡️ ስለ ስራ እና ስለ ህይወት መጨነቅ አስፈላጊ ነው። ጭንቀት ሲበዛ ግን ጉዳት አለው፡፡ ያለጭንቀት መኖርም ግድ የለሽነት ነው፡፡ ጤናማ ጭንቀት ሊኖር ግድ ይላል፡፡ ከልኩ ያለፈ ጭንቀት ግን ኑሮንም ጤናም ማህበራዊ እና ቤተሰባዊ ህይወትንም ይጎዳል፡፡ እናም ሁሉም ነገር በልኩ ይሁን!
➡️ በየደቂቃው፣ በየሰዓቱ፣ በእየእለቱ ትኩረትዎ እና አዕምሮን የማሰባሰብ ልማድ ይኑርዎ፡ አዕምሮን መሰብሰብ የሰውን ልጅ እጅግ በጣም ውጤታማ የሚያደርግ ታላቅ የስኬት ሚስጥር ነው፡፡ አዕምሮን መሰብሰብ አይንን ከመሰብሰብ እና አጠቃላይ ትኩረትን ከውጭ ዓለም ወደ ውስጣዊ አቅጣጫ ከመመለስ ይጀመራል
➡️አትክልትና ፍራፍሬን ያዘውትሩ፡፡ ስኳርነት ና ጣፋጭነት ያላቸውን ምግቦች ይቀንሱ፣ በፋብሪካ የተመረቱ ምግቦችን ሲጠቀሙ በተቻለ መጠን በብልኃት ይሁን፡፡
➡️በቀን ቢያንስ ለ30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ክልብ ህመም፤ ደም ግፊት ስኳር እና ሌሎችም አዝጋሚ ህመሞች ይታደጋል፡፡
➡️ለስዎች ምንጊዜም በጎ አመለካከት ይኑርዎት፡፡ እምንታዊ አስተሳሰብን ያዳብሩ አምንታዊ አስተሳሰብ አዕምሮንና ካልን ጤናማና ውጤታማ የዴርጋል! ስለማይፈልጉት ሰው እንኳን ቢሆን የከረረ የጥላቻ አመለካከት አይኑሮት፡፡
ይቀጥል? አዎ ካሉ👍👍