Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🇷🇺 የሩሲያ እንባ ጠባቂ 630 የዩክሬን የጦር እስረኞችን ዝርዝር ይፋ አደረገ
💬 "የስም ዝርዝሩን ይፋ ያደረኩት እናቶቻቸው እና ባለቤቶቻችው በህይወት እንዳሉ እና ደህንነታቸው እንደተጠበቀ እንዲያውቁ ነው" ሲሉ የሩሲያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ታትያና ሞስካልኮቫ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አብራርተዋል። "በዓለም አቀፍ ልምዶች እና ደንቦች መሰረት በሚደረገው ልውውጥ ወደ ቤታቸው መሄድ ይችላሉ። የእነዚህ ሰዎች መረጃ ለቤተሰቦቻቸው ይደርሳል ብለን እንጠብቃለን፤ እዛ ስለሚገኙ የእኛ ሰዎችም መረጃ እየጠበቅን እንገኛለን" ብለዋል።
🔄 ኮሚሽነሯ ዩክሬን ተመሳሳይ እርምጃ እንድትወስድ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን “የኛን ዝርዝር አቅርበናል እነሱም 650 የሚሆኑና ወደ ቤታቸው ለመግባት በጉጉት የሚጠብቁትን ወገኖቻችንን ዝርዝር ይስጡን" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia