🇳🇬 የናይጄሪያው ትምህርት ቤት ኩነት ወደ ሀዘን ተለውጦ ከደርዘን በላይ ህፃናት ሞት አጋጠመዉ
በናይጄሪያ ኦዮ ግዛት በሚገኝ አይዳባን ትምህርት ቤት ውስጥ በተደረገ ኩነት ላይ ያጋጠመው አሰቃቂ አደጋ 35 ህፃናት ሞተዋል። ይህ ኩነት በአካባቢው ራዲዩ ጣቢያ እና በዊንግስ ፋውንዴሽን አማካኝነት የተዘጋጀ ሲሆን 5000 ወጣቶችን ለማሳተፍ ሙከራ በተደረገበት ወቅት ነው።
ይህ "አጓጊ ሽልማቶች" ፣ የውጭ የትምህርት እድል እና ስጦታዎች ቃል የተገቡበት ኩነት ነበር። የቤት ውስጥ የግድያ ምርመራ የተከፈተ ሲሆን ቸኩነቱ ዋና የገንዘብ ደጋፊ በቁጥጥር ስር ውሏል።
🗣 " አሁን በሀዘናች ወቅት ፕሬዝዳንት ቲኑቡ በዚህ አደጋ ከተጎዱ ቤተሰቦች ጎን ይቆማሉ ፤ በዚህ አደጋ ለተለዩን ነፍሶች አምላክ ሰላሙን እንዲሰጣቸው ይፀልያሉ" በማለት የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት በመግለጫቸው አስታውቀዋል ።
የኦዩ ግዛት አስተዳዳሪ ሴዪ ማኪንዴም ሀዘናቸውን የገለፁ ሲሆን ይህ አደጋ እንዲፈጠር ምክንያት የሆኑትን ሁሉ ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል ። ምርመራው እየተካሄደ በመሆኑ ህዝቡ እንዲረጋጋ ባለስልጣናት ጥሪ አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦
👉 APK ፋይል ሊንክ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉 @sputnik_ethiopia