ማርቆስ 8 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ ነፍሱን ለማዳን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋት ሁሉ ግን ያድናታል።
³⁶ ሰው ዓለሙ ሁሉ የእርሱ ቢሆንና ነፍሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?
³⁷ ለመሆኑ፣ ሰው ለነፍሱ ምን መተኪያ አለው?
It sounds paradox right?
ታዲያ ይህቺ ነፍስ ካልተወደደች እንዴት መዝለቅ ይቻላል? ደግሞም የሚወዳት ያጠፋታል እያለ እንዴት ይሆናል?
እራሱ እፍ ብሎ እስትንፋስን ሰጥቶ ያኖራትን ነፍስ፣ እርሷን ለማዳን የሚወድ ያጠፋታል እንዴት ይላል? ያስብላል።
ለካ "ነፍስም" idol ትሆናለች።
ከፈጠረው ይልቅ የተፈጠረችዋን ነፍስም ልናስበልጥ እንችላለን ማለት ነው።
ግን ይህቺ ነፍስ የሚኖርላት (ሲጠብቅ) ባለቤት አላት፣ ከጠፋችም ልታጠፋ የተገባላት ባለቤት አላት። ያኔ ትድናለች።
#FromtheArchives
@standard_life_love