Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ጠያቂ : ለዳዒሾች መፈጠር ምክንያቱ ወይም ተጠያቂው ማነው ?? ኢኽዋኖች ሰለፊዮች ናቸው ይላሉ ፣ ሰለፊዮች ደግሞ ኢኽዋኖች ናቸው ይላሉ
ሸይኽ ሀቢብ ዐሊይ አልጂፍሪ :-
ዳዒሽ የሁለቱም ድምር ውጤት ነው ፤ ዳዒሾች የሚያስተምሩት ዐቂዳ የሙሀመድ ዐብዱል ወሀብን ኪታብ አትተውሂድ ሲሆን ፣ እንደ አስተሳሰብ ደግሞ መነሻቸው ኢኽዋን ነው ፣ ሸይኽ ቀረዳዊ እንደተናገሩት የዳዒሽ መስራች አል በግዳዲይ ኢኽዋን ነበር ፣ ስብእናውን የገነባውም “ ፊ ዚላል አልቁርአን “ በተሰኘው በሰይድ አል- ቁጥብ የተፍሲር ኪታብ ነው
አልኩኝ : ታች ሰፈሮች ሰሞኑን የዳዒሽ ምንጩ ኢኽዋን ነው ወይስ ሰለፊዮች ናቸው በሚለው እየተባሉ ነበር