ረፋዷን ስንገመግማት
ተጨማሪ መነቃቃት የታየባት ሆና አግኝተናታል።በየቀበሌው ያሉ የአማራን ሕዝብ ለማስገደል የሚራወጡ የብአዴን ሰዎች ቁልጭ ብለው እንዲታዩ አድርጓል።
በጎጃም፣ በጎንደር በሸዋ፣ እና በቤተ አማራ አገዛዙ በግድም ቢሆን ሰልፍ ለማስወጣት ሲራወጥ ቢሰነብትም ሕዝቡ ከፋኖ መመሪያ ባለመውጣቱ ልትሰራ የታሰበችው ፖለቲካ አልተሳካችም።
እንደውም ባህርዳርን ጨምሮ በትልልቅ ከተሞች ፋኖ ሰርጂካል ኦፕሬሽን እንዲፈፅም በር ከፍቷል። አጋጣሚውን በመጠቀም ፋኖ በከተሞቹ ባንዳዎችን የማሰናበቱን ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል አድርጓል። ይህ ሰልፍ ያሉት ቅዠት።
እና ሸጋ ነው!